የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ምክር ቤት 9ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Yonas Getnet Feb 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የአፋር ክልል መንግሥት ምክር ቤት 5ኛ የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ በሰመራ ከተማ እያካሄደ ነው። ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ባለፉት ስድስት ወራት በክልሉ የተከናወኑ ዋና ዋና የልማት፣ የማኅበራዊና የኢኮኖሚ እንዲሁም የሰላምና ፀጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳራሮ በዓል ባህላዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ የሚከበር የክልሉ ድንቅ እሴት ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ Yonas Getnet Feb 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዳራሮ በዓል የጌዴኦ ሕዝብ የሰላም፣ የፍቅር፣ የአብሮነትና የወንድማማችነት ዕሴቶችን በያዙ ስርዓቶች እና ኩነቶች ባህላዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ የሚከበር ድንቅ እሴት ነው አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ። የጌዴኦ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ 2 ነጥብ 23 ቢሊየን ብር ኃብት ማሰባሰብ ተችሏል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Yonas Getnet Feb 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ የተለያዩ ባለድርሻ አጋር አካላትን በማሳተፍ 2 ነጥብ 23 ቢሊየን ብር ኃብት ማሰባሰብ ተችሏል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። የአስተዳደሩ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ እየካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትምህርት ዘርፍ የመረጃ ክፍተትን የሚቀርፍ የዲጂታል አሠራር… Yonas Getnet Feb 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በትምህርት ሥርዓት ውስጥ ለዓመታት ተግዳሮት ሆኖ የቆየውን የመረጃ ጥራት፣ ተዓማኒነትና አያያዝ ችግር ለመፍታት የሚያስችል አጠቃላይ የዲጂታል አሠራር በሀገር አቀፍ ደረጃ ተግባራዊ እየተደረገ ነው። በትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት መረጃ አስተዳደርና…
ስፓርት ሀዋሳ ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ Yonas Getnet Feb 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማ አዳማ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል። አመሻሽ 12 ሰዓት ላይ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደ ጨዋታ የሀዋሳ ከተማን ግቦች ሽመልስ በቀለ እና ተባረክ ሄፋሞ…
ቢዝነስ ኢትዮ ቴሌኮም ከጅቡቲ እና ሱዳን የቴሌኮም ኩባንያዎች ጋር በትብብር ለመስራት ተስማማ Yonas Getnet Feb 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም፣ ጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል ግሩፕ የሆራይዘን ድንበር ተሻጋሪ የፋይበር መስመር ዝርጋታን ዕውን ለማድረግ የሚያስችል የሦስትዮሽ ስምምነት በዛሬው ዕለት በጅቡቲ ተፈራርመዋል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ በዚሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር ውስጥ የውይይት በር ክፍት ማድረግ አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Feb 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር ውስጥ የውይይት በር ክፍት ማድረግ አለብን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በሰጡት ማብራሪያ ነው። በሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፌደራል ፖሊስ የተሽከርካሪ ሰሌዳን ቀየረ Yonas Getnet Feb 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ቀየረ፡፡ የፌደራል ፖሊስ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር እሸቱ ፊጣ÷ ከ50 ዓመታት በላይ አገልግሎት ላይ የነበረው የፌደራል ፖሊስ ተሽከርካሪ ሰሌዳ የተዘበራረቀና ወጥነት የሌለው እንዲሁም…
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ ከኒውካስል … Yonas Getnet Feb 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በካራባኦ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ እና ኒውካስል ዩናይትድ የመልስ ጨዋታቸውን ያካሂዳሉ። በግማሽ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ወደ ሴንት ጀምስ ፓርክ አቅንቶ 2 ለ 0 ማሸነፍ የቻለው ማንቼስተር ሲቲ በዌምብሌይ ለሚደረገው የፍጻሜ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጎረቤት ሀገራት ጋር ሲነፃፀር በኢትዮጵያ የነዳጅ ዋጋ አሁንም ዝቅተኛ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Feb 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጎረቤት ሀገራት ጋር ሲነፃፀር በኢትዮጵያ የነዳጅ ዋጋ አሁንም ዝቅተኛ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ለምክር ቤቱ አባላት በሰጡት…