Fana: At a Speed of Life!

የኢኮኖሚ ማሻሻያው በቂ ዝግጅት ተደርጎ በመተግበሩ ተጨባጭ ውጤቶች ተመዝግበዋል – አቶ አሕመድ ሽዴ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በቂ ዝግጅት ተደርጎ በመተግበሩ በሁሉም ዘርፎች ውጤቶች እንዲመዘገቡ አስችሏል አሉ፡፡ ሚኒስትሩ ወቅታዊ የኢኮኖሚ አፈጻጸም ጉዳዮችን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ ÷ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ…

የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ መሰረታዊ የኮማንዶ ሰልጣኞችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ በብላቴ ማሰልጠኛ ማዕከል በ43ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን መሰረታዊ የኮማንዶ ሰልጣኞች እያስመረቀ ነው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል…

በመዲናዋ ከ2 ሺህ በላይ የፓራ ሚሊተሪ ኦፊሰሮች ምረቃ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ስድስተኛ ዙር የፓራ ሚሊተሪ ኦፊሰሮች ምረቃ ሥነ ሥርዓት እያካሄደ ነው፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አበቤን ጨምሮ ሌሎች የከተማ አስተዳደሩ…

የመልክዓ ምድር አመላካች ምርቶች ጥበቃ ሥርዓትን ለመተግበር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመልክዓ ምድር አመላካች ምርቶች ጥበቃ ሥርዓትን ለመተግበር በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን፡፡ የባለስልጣኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ኤሊያስ መሃመድ እንዳሉት÷የመልክዓ ምድር…

በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በተከናወኑ ሥራዎች አበረታች ውጤት ተመዝግቧል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የተያዘውን ራዕይ እውን ለማድረግ በተከናወኑ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት እየተመዘገበ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ባለስልጣን በጥራት መንደር ውስጥ የተረከበው ሕንጻ ተመርቋል፡፡ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ…

የጤና ባለሙያዎች የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች በሒደት ለመፍታት በትኩረት ይሰራል – አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የጤና ባለሙያዎች የውይይት መድረክ ''የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት'' በሚል መሪ ሃሳብ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት እንዳሉት÷ በክልሉ የጤና…

ሐዋሳ ከተማ ስሑል ሽረን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ33ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሐዋሳ ከተማ ስሑል ሽረን 5 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በጨዋታው ለሐዋሳ ከተማ አሊ ሱሌማን አራት ግቦችን ሲያስቆጥር ቀሪዋን አንድ ጎል ተባረክ ሄፋሞ ከመረብ አሳርፏል፡፡ የሐዋሳ ከተማው…

በ951 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በደገሃቡር ከተማ በ951 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባውን የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በዚሁ ወቅት እንደገለጹት፤ የክልሉ መንግሥት የሕዝቡን…

የከተሞች ልማታዊ የሴፍቲኔት ሥራ ፕሮጀክት ዐውደ ጥናት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት እና የሥራ ፕሮጀክት የልምድ ልውውጥና የዐውደ ጥናት መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ እየተካሄደ የሚገኘው፤ “ተጠቃሚዎቻችንን ከተረጂነት ወደ ምርታማነት በማሸጋገር የሀገራችንን ብልጽግና ዕውን…

በቦንጋ ከተማ በመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ገቢ እየተገነባ ያለው ቤተ መጻሕፍት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ቦንጋ ከተማ ከመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ገቢ እየተገነባ ያለውን ቤተ መጻሕፍት በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው፡፡ ለግንባታው ከ40 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ እንደሚደረግ እና ይህም በጠቅላይ…