Fana: At a Speed of Life!

የመስቀል ደመራ በዓል ኃይማኖታዊ ትውፊት …

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በየዓመቱ በአደባባይ ከምታከብራቸው በዓላት መካከል የመስቀል ደመራ አንዱ ነው፡፡ መስቀል ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ተሰቅሎ፣ ደሙን አፍስሶ፣ ስጋውን ቆርሶ ዓለምን ያዳነበት የክርስቶስ ዙፋን በመሆኑ…

የመስቀል ደመራ በዓል በመስቀል አደባባይ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2018 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ በተለያዩ ሀይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች መከበር ጀምሯል። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ…

ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት የኢትዮጵያ ብዝኃነት ማሳያ ናቸው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል ኢትዮጵያ በዓለማቀፍ ደረጃ በማይዳሰስ ቅርስነት ካስመዘገበቻቸው መካከል አንዱ ነው፡፡ በዓሉ በመላው ኢትዮጵያ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተወራረሰ እና ተጠብቆ የቀጠለ ክዋኔን የሚያሳይ የኢትዮጵያ ብዝኃነት እና ኅብረ ብሔራዊ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለ2018 ዓ.ም መስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፤ የመስቀል በዓል እንደገና የመገለጥና እንደገና የማንሣት በዓል ነው ብለዋል።…

የጋምቤላ ክልል ለ128 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል የመስቀል ደመራ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ128 የህግ ታራሚዎች ሙሉ ይቅርታ አድርጓል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ታራሚዎቹ በቆይታቸው መታረማቸውን፣ መታነፃቸውን እና መጸጸታቸውን…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ 253 ቤቶችን ለሀገር ባለውለታዎች አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 253 ቤቶችን ለሀገር ባለውለታዎች እና ጧሪ ደጋፊ ለሌላቸው የሕብረተሰብ ክፍሎች አስተላልፈዋል። ከንቲባ አዳነች በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ እጅግ በመጎሳቆላቸው ፈርሰው የተገቡ 253 ቤቶችን…

በባሕርዳር የመስቀል ደመራ በዓልን አስመልክቶ የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሕርዳር ከተማ የመስቀል ደመራ በዓልን አስመልክቶ የፅዳት ዘመቻ ተካሂዷል። የፅዳት ዘመቻው በአካባቢ ጥበቃ ጽዳትና ውበት ጽ/ቤት አስተባባሪነት የተካሄደ ነው። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የባሕርዳር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ዋና ስራ…

ለትውልድ በሚተላለፉ ጉዳዮች ላይ ልዩነት ሊኖር አይገባም

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ ዓድዋ ድል አይነት ለትውልድ በሚተላለፉ ጉዳዮች ላይ ልዩነት ሊኖር አይገባም አሉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) ም/መሪ አቶ ዮሐንስ መኮንን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ ይህ ትውልድ…

በድሬዳዋ የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የድሬ-መሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ። መርሐ ግብሩ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ እና የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሃርን ጨምሮ የተለያዩ አካላት…

አንቶኒዮ ጉተሬዝ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ በመመረቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ሁለቱ ወገኖች በቀጣናው ብሎም በዓለም አቀፍ የጋራ ጉዳዮች ላይ መክረዋል። አንቶኒዮ ጉተሬዝ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ…