የኅብር ቀን ሰላም፣ አንድነትና አብሮነትን ለማጠናከር የላቀ ፋይዳ አለው – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኅብር ቀን ዘላቂ ልማት፣ ሰላም፣ አንድነትና አብሮነትን አጠናክሮ ለማስቀጠል የላቀ ፋይዳ ይኖረዋል አሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ።
የኅብር ቀን "ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ" በሚል መሪ ሀሳብ በዛሬው ዕለት እየተከበረ ይገኛል፡፡…