Browsing Category
ቢዝነስ
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወርቅ በሚመረተው ልክ ወደ ብሔራዊ ባንክ እየገባ አይደለም ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወርቅ በሚመረተው ልክ ወደ ብሔራዊ ባንክ እየገባ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡
በዘርፉ ላይ እየታየ ያለውን ችግር ለመፍታት እና የአሠራር የእርምት እርምጃዎች ለመውሰድ የሚስችል ውይይት በአሶሳ ከተማ ተካሂዷል፡፡
የማዕድን…
አየር መንገዱ የአፍሪካ ምርጥ የጭነት አየር መንገድ ተብሎ ተሸለመ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የ2022 የአፍሪካ ምርጥ የጭነት አየር መንገድ አገልግሎት ተሸላሚ ሆነ፡፡
በአፍሪካ ግዙፉ የአየር ጭነት አገልግሎት አቅራቢ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ÷ ሽልማቱን በለንደን በተካሄደ ስነ ስርዓት ተቀብሏል፡፡…
አዲስ የሲሚንቶ ዋጋ ተመን ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እየጨመረ የመጣውን የሲሚንቶ ምርት ዋጋ ለማስተካከል አዲስ የዋጋ ተመን ማውጣቱን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ እየናረ የመጣውን የሲሚንቶ ምርት ዋጋ ለማስተካከል ፋብሪካዎች የዋጋ ማስተካከያ እንዲያደርጉ ተጠይቀው ያወጡት…
በአማራና ሲዳማ ክልሎች የቡና ልማት ውጤታማነት እየተሻሻለ መምጣቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና ሲዳማ ክልሎች የቡና ልማት ውጤታማነት እየተሸሻለ መሆኑን የየክልሎቹ አርሶ አደሮችና እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊዎች ተናገሩ፡፡
በአማራ ክልል አርሶ አደሮች ከቡና ልማት የሚያገኙት ጥቅም እየተሻሻለ መምጣቱን የተናገሩት የክልሉ…
በጎነት እና ስራ ፈጣሪነት
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ አምላክቸር ስዩም ለበርካታ ሰዎች በነፃ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች አሰራር ስልጠና በመስጠት ራሳቸውን እንዲችሉ ምክንያት የሆኑ ሰው ናቸው፡፡
በቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሳልማ ፈርኒቸር ባለቤት እና ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ አምላክቸር ከጣቢያችን ጋር…
ጀርመን የሃይል ወጪን ለመቀነስ የ65 ቢሊየን ዩሮ ማገገሚያ ይፋ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን እየጨመረ የመጣውን የሃይል ወጪ ለመቀነስ የ65 ቢሊየን ዩሮ ማገገሚያ መመደቧን አስታወቀች፡፡
ጀርመን ገንዘቡን ይፋ ያደረገችው አውሮፓውያን በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት ከሀይል አቅርቦት ጋር እየታገሉ ባሉበት ወቅት መሆኑ ነው…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቡና ማኅበር ተመሠረተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቡና ማኅበር ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ተመሥርቷል።
ማኅበሩን ከዚህ በፊት የተቋቋሙ አምስት ማኅበራት በጋራ እንደመሰረቱት ተነግሯል።
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶክተር…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2014 በጀት ዓመት 5 ቢሊየን ዶላር ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተጠናቀቀው 2014 በጀት ዓመት 5 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በስሩ የሚገኙ ተቋማትን የ2014 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2015 ቀጣይ…
በመዲናዋ ለዘመን መለወጫ በዓል ምርቶችን በተሻለ ዋጋ ለማቅረብ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘመን መለወጫ በዓል የተለያዩ ምርቶችን በተሻለ ዋጋና አቅርቦት በብዙ አማራጮች ለህብረተሰቡ ለማድረስ ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ኤጀንሲ ገለጸ።
ከመጪ በዓላት ጋር ተያይዞ አስፈላጊ በሆኑ ምርቶች ላይ እጥረት እንዳያጋጥም ከወዲሁ…
በባለልዩ ጣዕም የቡና ቅምሻ አንድ ኪሎ የኢትዮጵያ ቡና በ47 ሺህ 236 ብር ተሸጠ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሦስተኛ ጊዜ ሲካሄድ የቆየው የባለልዩ ጣዕም የቡና ቅምሻ (ካፕ ኦፍ ኤክሰለንስ) ውድድር የኢትዮጵያ ቡና አሸነፈ፡፡
የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን “ቡናችን ዳግም አሸነፈ፤ አርሶ አደሮቻችንም አሸንፈው የኢትዮጵያ ኩራት ሆነዋል”…