Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ከወጪ ንግድ ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 9 ወራት ከወጪ ንግድ ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስትሩ በበጀት አመቱ ዘጠኝ ወራት 2 ነጥብ 68 ቢሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት አቅዶ 2 ቢሊየን 900 ሺህ ዶላር ማግኘቱን…

በድሬዳዋ በ150 ሚሊዮን ብር የተገነባው የጨው ማቀነባበሪያ ፋብሪካ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ መንደር በ150 ሚሊዮን ብር የተገነባው ሶዳ ኪንግ የጨው ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ተመርቆ ማምረት መጀመሩን የፋብሪካው አመራሮች ገለጹ። የፋብሪካው ዋና ሥራ አስፈጻሚና ባለድርሻ አቶ ሙሄዲን ፉክረዲን በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይ…

አየር መንገዱ ከቦይንግ ኩባንያ እስከ ሰኔ ወር መጨረሻ የካሳ ክፍያ እንደሚጠብቅ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ኩባንያ እስከ ሰኔ ወር መጨረሻ ድረስ የካሳ ክፍያ እንደሚጠብቅ አስታወቀ።   የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም፥ አየር መንገዱ በቦይንግ 737 ማክስ…

እናት ባንክ የብድር ወለድ ስረዛና የአገልግሎት ማሻሻያ አደረገ

አዲስ አበባ፣ግንቦት6፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እናት ባንክ ለተለያዩ የብድር ዘርፎች የብድር ወለድ ስረዛና የአገልግሎት ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ። ባንኩ በሰጠው መግለጫ ኮረና ቫይረስ  በወረርሽኝነት በአለምአቀፍ ደረጃ መሰራጨት ከጀመረበት ወቅት አንስቶ በአለም ማህበረሰብ ላይ ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚያዊ…

በአዲስ አበባ ባለ ኮከብ ሆቴሎች በወር እስከ 35 ሚሊዮን ዶላር ገቢ እያጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የኮከብ ደረጃ የተሰጣቸው ሆቴሎች በኮሮናቫይረስ ሳቢያ በወር በአማካይ እስከ 35 ሚሊዮን ዶላር እያጡ መሆኑን የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ማህበር አስታወቀ። ኮቪድ 19 የዓለም ወረርሸኝ በመሆን የተለያዩ አገራት የጤና ቀውስ ከመሆንም…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአምስት ቀናት ውስጥ ከ43 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ። ከግንቦት 1 እስከ 5 የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ፣ ዶላር ፣ የህብረተሰቡን ሠላም የሚያናጉ ጥይቶችና…

የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የ1 ቢሊየን ብር የግብር እዳ ምህረት አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከ21 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ግብር ከፋዮች የ1 ቢሊየን ብር የግብር እዳ ምህረት ማድረጉን አስታወቀ። ምህረቱ በልዩ ልዩ ምክንያቶች የግብር ግዴታቸውን ያልተወጡ ግብር ከፋዮችን ተጠቃሚ ያደርጋልም ነው የተባለው።…

ባለፉት አስር ወራት ውስጥ ከ198 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2012 በጀት ዓመት አስር ወራት ውስጥ 198 ቢሊየን ብር 477 ሚሊየን 959 ሺህ ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ። በ2012 የበጀት አመት ከ270 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ እየተሰራ እንደሚገኝ…

ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 1፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት አምስት ቀናት የኮንትሮባንድ ዕቃዎችና በንግድ ማጭበርበር  ከ40 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ  ዕቃዎች በቁጥጥር ስር  መዋላቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ከሚያዝያ 26 እስከ 30 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ከተያዙት የገቢና ወጪ…

የአውሮፕላን ነዳጅን ጨምሮ ሌሎች የነዳጅ ምርቶች ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፕላን ነዳጅን ጨምሮ ሌሎች የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት  እንዲቀጥል  መወሰኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል። መንግስት የሀገሪቱ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ በተረጋጋ ሁኔታ እንዲቀጥል ለማስቻል የአውሮፕላን…