Browsing Category
ቢዝነስ
ኢትዮጵያና የኮሪያው ኤግዚም ባንክ የ93 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከኮሪያው ኤግዚም ባንክ ጋር የ93 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈራረመች።
ስምምነቱን የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ አድማሱ ነበበ እና የኮሪያው ኤክዚም ባንክ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሺን ዲኦግ ዮንግ ተፈራርመውታል።…
በመዲናዋ የዳቦ ዋጋ በሚጨምሩ እና ግራም በሚቀንሱ ተቋማት ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ የዳቦ ዋጋ በሚጨምሩ እና ግራም በሚቀንሱ ተቋማት ላይ ህጋዊ አርምጃ እንደሚወሰድ የከተማዋ ንግድ ቢሮ አስታወቀ።
የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ባወጣው መግለጫ ከሰሞኑ አንዳንድ ዳቦ ቤቶች ያለ ምንም ምክንያት የዳቦ ዋጋ…
ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
የገቢዎች ሚኒስቴር የኮንትሮባንድ እቃዎቹ በለፉት 5 ቀናት በሀገሪቱ በሚገኙ በተለያዩ የጉምሩክ ኬላ ጣብያዎች የተያዙ መሆናቸውን አስታውቋል።
እነዚህ…
በአዲስ አበባ ከተማ የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራት ገበያን ለማረጋጋት ጥረት እያደረጉ ነው
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራት ገበያን ለማረጋጋት ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ እና ተጠሪ ተቋም የሆነው የህብረት ስራ ኤጀንሲ አመራሮች በጋራ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ…
ከ13 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ13 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ እና ሌሎች ግምታዊ ዋጋ ያልወጣላቸው የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ፡፡
የገቢዎች ሚኒስቴር የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ ባለፉት ተከታታይ 12 ቀናት በተለያየ የሀገሪቱ ክፍል መያዙን አስታውቋል፡፡
እነዚህ…
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ የንግዱን ማህበረሰብ አስጠነቀቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ የዋጋ ጭማሪ እና ሌሎች ህግ ወጥ ተግባራትን ለሚፈፅሙ የንግዱ ህብረተሰብን አስጠንቅቋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊአቶ…
የሱዳን ባለሃብቶች የልዑካን ቡድን በትግራይ ክልል ጉብኝት እያደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ባለሃብቶች የልዑካን ቡድን በተለያዩ የትግራይ ክልል አካባቢዎች ጉብኝት በማድረግ ላይ ነው፡፡
ልዑኩ ለአንድ ሳምንት በሚኖረው ቆይታ በክልሉ ያሉትን የኢንቨስትመንት አማራጮች ይመለከታል ተብሎ ይጠበቃል።
በተጨማሪም በተለያዩ ዘርፎች…
የገቢዎች ሚኒስቴር በየካቲት ወር 19 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣መጋቢት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የገቢዎች ሚኒስቴር በየካቲት ወር 2012 19 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡
ገቢው የሀገር በቀል ኢኮኖሚን ታሳቢ ባደረገ መልኩ መሰብሰቡን ነው ያስታወቀው።
ሚኒስቴሩ በየካቲት ወር ር 20 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ…
2ኛው ሀገር አቀፍ የሆቴልና ቱሪዝም ኮንፈረንስ በሀዋሳ ከተማ ይካሄዳል
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 2ኛው ሀገር አቀፍ የሆቴልና ቱሪዝም ኮንፈረንስ የፊታችን መጋቢት 7 ቀን 2012 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ እንደሚካሄድ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ።
በኮንፈረንሱ የሀገር መሪዎች፣ ሚኒስትሮች፣ የዘርፉ መሪዎችና ባለሙያዎች፣ የሆቴል ባለቤቶች፣…
የሩሲያው “X5” ኩባንያ በኢትዮጵያ የሚመረቱ አበባዎችን መግዛት ሊጀምር ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግዙፉ የሩሲያ ምግብ አከፋፋይ ኩባንያ “X5” በኢትዮጵያ የሚመረቱ አበባዎችን መግዛት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ።
ኩባንያው ከኢትዮጵያ የሚገዛቸውን አበባዎች ወደ ሩሲያ በማስገባት የማከፋፈል ፍላጎት እንዳለውም ነው የተገለፀው።
ከኢትዮጵያ የሚገዙ…