Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ከበዓል ጋር ተያይዞ የሚከናወኑ የግብይትና የእርድ ስርዓቶች በከፍተኛ ጥንቃቄ ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከትንሳዔ በዓል ጋር ተያይዞ የሚከናወኑ የግብይትና የእርድ ስርዓቶች በከፍተኛ ጥንቃቄ ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ። የጤና እና የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴሮች የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ የኮሮናቫይረስን መከላከል ላይ መደረግ ባላለበት ጥንቃቄ ዙሪያ…

ከ16 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ16 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ባለፉት ሰባት ቀናት ተያዙ። የተያዙት የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ ሀሰተኛ ሰሌዳ የለጠፉ 3 ተሽከርካሪዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ መድኃኒቶች፣ ጥራቱ ያልተረጋገጠ የፊት ክሬም፣…

በመዲናዋ የፍራፍሬና የሰብል ምርቶች ወደ ሸማች ማህበራት ሱቆች መግባት መጀመሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የፍራፍሬና የሰብል ምርቶች ወደ ሸማች ማህበራት ሱቆች መግባት ጀመሩ ተገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎችም ምርቶቹን በተመጣጠነ ዋጋ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን የከንቲባ ጽህፈት ቤት ባወጣው መረጃ አስታውቋል። ምርቶቹ ወደ…

በሀገር አቀፍ ደረጃ ኢኮኖሚያዊ ምክንያት ሳይኖር የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ከ25 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ኢኮኖሚያዊ ምክንያት ሳይኖር የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ከ25 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ። የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ በኋላ ማህበረሰቡ መሰረታዊ ፍላጎቶችን ያለምንም የዋጋ ጭማሪ እንዲያገኝ ብሔራዊ የገበያ ማረጋጋት…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 550 ሚሊየን ዶላር ማጣቱን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሮና ወረርሽኝ መከሰትን ተከትሎ 550 ሚሊየን ዶላር ገቢ ማጣቱን ተገለፀ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም በዛሬው እለት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ አየር መንገድ እና በአቪዬሽን…

ባለፉት ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ 1 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በበጀት ዓመቱ ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ 1 ነጥብ8 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በስምንት ወራቱ 2 ነጥብ 3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ለማግኘት አቅዶ 1 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር ወይም…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሚያዝያ 01 እስከ ሚያዝያ 03 የባንኩ ቅርንጫፎች በሙሉ አገልግሎት እንደማይሰጡ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሚያዝያ 01 እስከ ሚያዝያ 03 2012 ዓ.ም የባንኩ ቅርንጫፎች በሙሉ አገልግሎት እንደማይሰጡ ገለፀ። ባንኩ በፌስቡክ ገፁ እንዳስታወቀው፥ የባንኩን የኮር ባንኪንግ ቴክኖሎጂ አቅም ማስፋፊያ ስራውን ተግባራዊ…

የአማራክልል ገቢዎች  የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ግብር ከፋዮች በባንክ በኩል ግብር እንዲከፍሉ አመቻቸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራክልል ገቢዎች ቢሮ የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል ግብር ከፋዮች በባንክ በኩል ግብር እንዲከፍሉ አመቻቸ፡፡ የቢሮው  ሀላፊ ወይዘሮ ብዙአየሁ ቢያዝን   የነጋዴው  ማህበረሰብም  ከኮሮና ቫይረስ ለመጠበቅ  የባንክ መስኮት  አገልግሎት  ለመስጠት…

ግብር ከፋዮች በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ስርአት መገልገላቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ግብር ከፋዮች በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ሥርዓት መገልገላቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቀረበ። ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው ባለፉት ሁለት ሳምንታት 6 ሺህ 592 ግብር ከፋዮች የኤሌክትሮኒክስ ፋይል ሥርዓትን ተጠቅመው…

በ200 ሚሊየን ዶላር እየተገናባ የሚገኘው የአልባሳት ክር ማምረቻ ፋብሪካ የመጀመሪያው ዙር ግንባታ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በ200 ሚሊየን ዶላር በአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ እየተገናባ የሚገኘው የአልባሳት ክር ማምረቻ ፋብሪካ የመጀመሪያው ዙር ግንባታ ተጠናቀቀ። ኪንግደም የክር ማምረቻ ኩባንያ በአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ በሁለት ዙር በአፍሪካ ትልቁን የክር ፋብሪካ…