Browsing Category
ቢዝነስ
ኢትዮ ቴሌኮም በብሮድባንድ ኢንተርኔት አግልግሎቱ ላይ የዋጋ ቅናሽ አደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በብሮድባንድ ኢንተርኔት አግልግሎቱ ላይ ማሻሻያ እና የዋጋ ቅናሽ ማድረጉን አስታውቋል።
በዚህም ለግል ተጠቃሚዎች እስከ 69 በመቶ፣ ለVPN አግልግሎት እስከ 72 በመቶ እንዲሁም ለኢንተርፕራይዞች እስከ 65 በመቶ የሚደርስ…
ስለአዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ ለህብረተሰቡ በቂ ግንዛቤ ይሰጣል ተባለ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲሱ ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ዙሪያ ለከህብረተሰቡ በቂ ግንዛቤ እንደሚሰጥ የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
አዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ ምክንያት በማድረግ አንዳንድ አካላት አላስፈላጊ ዋጋ ለመጨመር ሲንቀሳቀሱ ይታያል ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው÷…
የገበያ ንረት የሚፈጥሩ አካላትን መንግስት እንዲቆጣጠር የደቡብ ክልል ነዋሪዎች ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገበያ ንረት እንዲፈጠር የሚያደርጉ አካላትን መንግስት ሊቆጣጠር እንደሚገባ የደቡብ ክልል ነዋሪዎች አሳሰቡ።
በገበያ ውስጥ ተሳትፎ ያላቸውን ማህበራት ማጠናከር ገበያውን ለማረጋጋት አማራጭ መሆኑን ነዋሪዎች ጠቁመዋል።
ህዝቡም ከመንግስት ጎን…
ባለፉት 7 ወራት ለዓለም ገበያ ከቀረበ ቡና 407 ሚሊየን ዶላር ተገኘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ሰባት ወራት ለዓለም አቀፍ ገበያ ከቀረበ ቡና 407 ሚሊየን ዶላር መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ።
በሰባት ወራቱ 150 ሺህ ቶን ቡና ለዓለም አቀፉ ገበያ የተላከ ቢሆንም፥ የተገኘው ገቢ ከዛሬ 10 ዓመት በፊት…
ከተወገዱ ንብረቶች ከ32 ሚሊየን ብር በላይ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ ንብረቶችን በማስወገድ ከ32 ሚሊየን ብር በላይ ማግኘቱን አስታወቀ።
የድርጅቱ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ መልካሙ ዳአፋል ለፋና ብሮድካስቲግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ ገቢው ባለፉት…
ለሁለት ቀናት የተካሄደው የቡና ምርምርና ልማት ሲምፖዚየም ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲላ ዩኒቨርሲቲ ሲካሄድ የነበረው የቡና ምርምርና ልማት ሲምፖዚየም የመስክ ምልከታ በማከናወን ተጠናቀቀ።
በሲምፖዚየሙ ላይ የአየር ንብረት ለውጥ በቡና ምርታማነት ላይ እያስከተለ ያለውን ተፅዕኖ የሚመለከትና ሌሎች ጥናታዊ ፅሑፎች ቀርበው…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ልማት ባንክና መድን ድርጅት በግማሽ ዓመቱ 10 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር አተረፉ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ እና የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በግማሽ በጀት ዓመቱ ከታክስ በፊት 10 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘታቸው ተነገረ።
በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ የህዝብ ግንኙነት…
የገቢዎች ሚኒስቴር ግብር ከፋዮችን አመሰገነ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በግማሽ ዓመቱ ለተመዘገበው የላቀ የገቢ አፈፃፀም ግብር ከፋዮችን አመሰገነ።
የምስጋና መርሃ ግብሩ በትናንትናው እለት ምሽት መካሄዱን ከገቢዎች ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች…
ስካይ ላይት ሆቴል ባለ 5 ኮከብ ደረጃ አገኘ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ስካይ ላይትን ጨምሮ የአራት ሆቴሎችን የኮከብ ደረጃ ይፋ አድርጓል።
በዚህ መሰረት ስካይ ላይት ሆቴል ባለ 5 ኮከብ ደረጃ ሲያገኝ፥ ዴንቨር እና በላይ ኢንተርናሽናል ሆቴል የባለ 2 ኮከብ ደረጃ ተሰጥቷቸዋል።…
ሀገር አቀፍ የቡና ምርምርና ልማት ሲምፖዚየም መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገር አቀፍ የቡና ምርምር እና ልማት ሲምፖዚየም ዘላቂ የቡና ልማት እና የእሴት ሰንሰለት በሚል መሪ ቃል በዲላ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው።
የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ችሮታው አየለ የቡና ምርታማነትን ለማሳደግ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት…