Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ስካይ ላይት ሆቴል ባለ 5 ኮከብ ደረጃ አገኘ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ስካይ ላይትን ጨምሮ የአራት ሆቴሎችን የኮከብ ደረጃ ይፋ አድርጓል። በዚህ መሰረት ስካይ ላይት ሆቴል ባለ 5 ኮከብ ደረጃ ሲያገኝ፥ ዴንቨር እና በላይ ኢንተርናሽናል ሆቴል የባለ 2 ኮከብ ደረጃ ተሰጥቷቸዋል።…

ሀገር አቀፍ የቡና ምርምርና ልማት ሲምፖዚየም መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገር አቀፍ የቡና ምርምር እና ልማት ሲምፖዚየም ዘላቂ የቡና ልማት እና የእሴት ሰንሰለት በሚል መሪ ቃል በዲላ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ችሮታው አየለ የቡና ምርታማነትን ለማሳደግ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት…

ኢትዮጵያ በግማሽ ዓመቱ 39 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ብድርና እርዳታ ማግኘቷ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በ2012 ግማሽ በጀት ዓመት 39 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ብድርና እርዳታ ማግኘቷን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ ብድሩ የተገኘው ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት እና ሀገራት መሆኑን አስታውቋል።…

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የስነ ምግባር ጉድለት በተገኘባቸው 29 ሰራተኞች ላይ ርምጃ መውሰዱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በበጀት ዓመቱ አጋማሽ የስነ-ምግባር ጉድለት በተገኘባቸው 29 ሰራተኞች ላይ ርምጃ መውሰዱን ገለጸ። ቢሮው የመጀመሪያ ስድስት ወር ዕቅድ አፈፃፀሙን አስመልክቶ ከክፍለ ከተማ የገቢዎች ጽህፈት ቤቶች…

ኢትዮጵያ በ2020 የገልፍ የምግብ እና መጠጥ ንግድ አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዱባይ እየተካሄደ ባለው የ2020 የገልፍ የምግብ እና መጠጥ ንግድ አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው። በዘርፍ የተሰማሩ 131 ላኪዎችም ዱባይ በሚገኘው የዓለም የንግድ ማዕከል በተዘጋጀው አውደ ርዕይ እየተካፈሉ ነው። አውደ ርዕዩ…

ንግድ ባንክ የ2019 የግሎባል ቢዝነስ አውት ሉክ ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትየጵያ ንግድ ባንክ የ2019 የግሎባል ቢዝነስ አውት ሉክ ሽልማት አሸናፊ ሆነ። የዘርፉን ሽልማት በማሸነፍም ከደቡብ አፍሪካ እና ናይጄሪያ ባንኮች በመቀጠል በአፍሪካ ሶስተኛው ባንክ መሆን ችሏል። ባንኩ በ77 ዓመታት ጉዞው ዓለም ዓቀፍ…

በመዲናዋ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ አንቀሳቃሾች ከ2 ቢሊየን ብር በላይ የገበያ ትስስር ተፈጥሯል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የስራ እድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ አንቀሳቃሾች የ2 ነጥብ 125 ቢሊየን ብር የሀገር ውስጥ የገበያ ትስስር መፍጠሩን ገለጸ። ቢሮው ባለፉት ስድስት ወራት በ10 ሺህ 16…

ምርት ገበያው በጥር ወር 4 ነጥብ 64 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸውን ምርቶችአገበያየ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በጥር ወር 4 ነጥብ 64 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸውን 9 ሺህ 239 ቶን ምርቶች አገበያየ። ምርት ገበያው በወሩ 43 ሺህ 927 ቶን ሰሊጥ፣ 24 ሺህ 391 ቶን ቡና፣ 9 ሺህ 643 ቶን ቦሎቄ፣ 9 ሺህ 268 ቶን አረንጓዴ…

3ኛው የአፍሪካ ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 3ኛው የአፍሪካ ቢዝነስ ፎረም በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል። በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዘጋጅነት የሚካሄደው ፎረሙ “በህዝቦች፣ በፕላኔት እና በብልፅግና ላይ መዋዕለ ንዋይን” በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው ። የአፍሪካ…

ለአፍሪካ ኤሌክትሮኒክ ንግድ ድጋፍ የሚውል የ20 ቢሊየን ዶላር ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ ኤሌክትሮኒክ ንግድ ድጋፍ የሚውል የ20 ቢሊየን ዶላር የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱን የአፍሪካ ኤሌክትሮኒክ ንግድ፥ ከኢስላሚክ ልማት ባንክ፣ ከምስራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ቢዝነስ ካውንስል እንዲሁም በቆዳ…