Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የኢትዮጵያን የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ለመደገፍ የሚውል የ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ያለውን የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ለመደገፍ ብሪታኒያ እና ጀርመን 6 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርገዋል። ሁለቱ ሀገራት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በመተባበር ይፋ ያደረጉት ድጋፍ በጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪው በርካታ ሰዎች…

ዱራቢሊስ የተባለው ዓለም አቀፍ ላኪ ድርጅት የኢትዮጵያን አቮካዶ ምርት ለውጭ ገበያ ማቅረብ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዱራቢሊስ የተባለው ዓለም አቀፍ ላኪ ድርጅት በኢትዮጵያ የተመረተን አቮካዶ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳካ ሁኔታ ለውጭ ገበያ ማቅረብ መጀመሩን አስታውቋል። የአቮካዶ የሙከራ ምርቱ ወደ እንግሊዝ፣ አውሮፓ እና መካከለኛው ምስራቅ በተሳካ ሁኔታ መድረሱ…

ፔፕሲኮ የተባለው ኩባንያ በዘይት ምርት እና በምግብ ማቀነባበሪያ ዘርፎች የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፔፕሲኮ ኩባንያ በኢትዮጵያ በዘይት ምርት፣ በምግብ ማቀነባበሪያ እና የተለያዩ የፍራፍሬ ጭማቂ ምርቶችን በማምረት ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ፡፡ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ሽፈራው ተክለማሪያም ከኩባንያው…

ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ መያዙ ተገለጸ። የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ÷ በአምስት የተለያዩ መጋዘኞች ውስጥ ተከማችተው የተገኙ 30 ሚሊየን 174 ሺህ 255 ብር ግምት ያላቸው የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች…

በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 80 ሺህ ሜትሪክ ቶን ስንዴ ግዥ ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 80 ሺህ ሜትሪክ ቶን ስንዴ ግዥ መፈጸምን ጨምሮ የተለያዩ ተግባራት ማከናወኑን ገለጸ። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ጽዋየ ሙሉነህ ለመስሪያ ቤቶችና…

በሩብ ዓመቱ 12 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 336 የዳያስፖራ ባለሃብቶች የምልመላና የድጋፍ አገልግሎት ተሰጥቷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያ ሩብ ዓመት 12 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 336 የዳያስፖራ ባለሃብቶች የምልመላና የድጋፍ አገልግሎት መስጠቱን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ የ2013 በጀት ዓመት…

የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የገቢዎች ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች እውቅና እና ሽልማት ተበረከተ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የገቢዎች ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት እውቅና እና ሽልማት ተበረከተ፡፡ የእውቅና እና ሽልማት ስነ ስርአቱ ባለፈው በጀት አመት 233 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ እንዲገኝ ላስቻሉ አመራሮችና ሰራተኞች ነው የተሰጠው፡፡…

ባለፉት 3 ወራት 55 ቢሊየን ብር ብድር ተሰጥቷል- ብሄራዊ ባንክ

በሶስት ወራት ከተሰጠው ብድር 85 በመቶ የሚሆነው ለግሉ ዘርፍ የተሰጠ መሆኑን የብሄራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ ተናግረዋል፡፡ ዶክተር ይናገር ከሀምሌ እስከ መስከረም የነበረውን የእቅድ አፈፃፀም በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸው በሶስቱ ወራት በባንኮች…

በአንድ ወር ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ላይ የመኪና እና የመኖሪያ ቤት ሽያጮች በባንክ በኩል ተፈጽመዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በገዥና ሻጭ መካከል የሚደረገው የገንዘብ ቅብብል በባንክ በኩል ብቻ መሆኑን ተከትሎ ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ላይ የመኪና እና የመኖሪያ ቤት ሽያጮች በባንክ በኩል መፈፀማቸውን የፌደራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲዉ…

አየር መንገዱ ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ጋር የአጋርነት ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየርመንገድ እና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ.ኤስ.ኤይድ) ጋር የአጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የአጋርነት ስምምነቱ የግብርና ውጤቶችን በሃገር ውስጥ ካለው አርሶአደር ለማግኘት ያለመ ነው ተብሏል፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ አየር…