Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” የሽልማት መርሀ-ግብር ዕጣ ወጣ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ20ኛ ጊዜ ያዘጋጀው የ“ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ ይሸለሙ” የሽልማት መርሀ-ግብር ዕጣ በይፋ ወጥቷል፡፡ 20ኛው ዙር የ“ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ ይሸለሙ” መርሀ-ግብር ከመጋቢት 15 ቀን 2012…

በኢትዮጵያ አራት የዘይት ፋብሪካዎች የሙከራ ምርት ጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ አራት የዘይት ፋብሪካዎች የሙከራ ምርት ማምረት መጀመራቸውን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ በኢትዮጵያ በመሰረታዊ ፍጆታ አቅርቦትና ስርጭት ላይ የሚታዩ ችግሮችን ለመቅረፍ እየሰራ መሆኑን ገልጿል። የንግድና…

በሩብ ዓመቱ ከ720 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች እና ገንዘቦች በቁጥጥር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 በጀት ዓመት በገቢና በወጪ ኮንትሮባንድ 720 ሚሊየን 865 ሺህ 714 ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ልዩ ልዩ ዕቃዎች እና የተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች መያዛቸውን ገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ከዚህ ውስጥ 568 ሚሊየን 754 ሺህ…

በማዕድን ዘርፍ በቀጣይ 10 ዓመታት ውስጥ 500 የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ለመሳብ መታቀዱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ውስጥ 500 የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትና 1 ሺህ የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ማቀዱን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ። የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማትና ከክልሎች ጋር የልማት ዕቅዶች ላይ ውይይት…

ሚኒስቴሩ የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ማሳደግ የሚያስችሉ ተግባራት በ10 ዓመቱ ዕቅድ ማካተቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ለማሳደግ የሚያስችሉ ተግባራት በ10 ዓመቱ ዕቅድ መካተታቸውን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የዘርፉን የ10 ዓመት መሪ ዕቅድ እና የ2013 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከሚኒስቴር…

ከወለድ ነጻ አገልግሎት የሚሰጠው ዘምዘም ባንክ የስራ ፍቃድ አገኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ወለድ አልባ ባንክ የስራ ፍቃድ ርክክብ በዘምዘም ባንክ እና ብሄራዊ ባንክ መካከል ተደረገ። ዘምዘም ባንክ ከ13 አመታት የአክሲዮን ምስረታ በኋላ ወደስራ የሚያስገባውን ፍቃድ ዛሬ አግኝቷል። ባንኩ በዘርፉ ከፍተኛ…

ባለፉት ሶስት ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የማዕድን ምርቶች ከ178 ሚሊየን ዶላር በላይ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 3 ወራት የተለያዩ ማዕድናትን በማምረትና ለውጭ ገበያ በማቅረብ ከ178 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ማግኘቱን የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   ሚኒስቴሩ በሩብ ዓመቱ ወርቅ፣ ታንታለም፣ ኳርትዝ፣…

አዲሱ የብር ኖት መሰራጨት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ከ46 ቢሊየን ብር በላይ መሰራጨቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 1 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)አዲሱ የብር ኖት መሰራጨት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ከ46 ቢሊየን ብር በላይ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የግል ባንክ ቅርንጫፎች መሰራጨቱ ተገልጿል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብሔራዊ ባንክን በመወከል አዲሱን የብር ኖት ለግል ባንኮች ጭምር…

ሃገር በቀሉ ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮ ፋይናንስ ለአውሮፓ ማይክሮ ፋይናንስ ሽልማት የመጨረሻ እጩ ዝርዝር ውስጥ ገባ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃገር በቀሉ ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮ ፋይናንስ የአውሮፓ ማይክሮ ፋይናንስ በሚያዘጋጀው አመታዊው የምርጥ የማይክሮ ፋይናንስ ተቋም የመጨረሻዎቹ ዝርዝር ውስጥ ገባ፡፡ ተቋሙ በአውሮፓ ማይክሮ ፋይናንስ በተዘጋጀውና በፈረንጆቹ 2020 የምርጥ ማይክሮ…

የድህረ-ኮቪድ ገበያ ለማምረቻው ዘርፍ እንደ ምቹ አጋጣሚ ሊቆጠር እንደሚችል ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የድህረ- ኮቪድ ገበያ ለማምረቻው ዘርፍ እንደ ምቹ አጋጣሚ ሊቆጠር እንደሚችል የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ኮቪድ-19 በኢትዮጵያ መከሰቱን ተከትሎ ክፉኛ ከተጎዱ ዘርፎች ወስጥ አንዱ የማምረቻው ዘርፍ ነው ተብሏል፡፡ ይህንን…