Browsing Category
ቢዝነስ
ከ129 ሚሊየን ብር በላይ የሚገቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ከሐምሌ 27 እስከ ነሐሴ 14 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ከ129 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ልዩ ልዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች፣ ሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር እና የታክስ ማጭበርበሮች ተደርሶባቸው ለመንግሥት ገቢ መደረጉን አስታወቀ።…
በአማራ ክልል ከ 991 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የዘይት ፋብሪካ የሙከራ ምርት ጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ 991 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የዘይት ፋብሪካ የሙከራ ምርት መጀመሩን የኩባንያው ተወካይ ሥራ አስኪያጅ ዳዊት አውደው አስታወቁ።
ፋብሪካው በ80 በመቶ የመሥራት አቅሙ ማምረት ሲጀምር እስከ 1 ሚሊየን 500 ሺህ…
በቀጣይ 10 ዓመታት ከወጪ ንግድ በየዓመቱ የሚገኘውን ገቢ 9 ቢሊየን ዶላር ለማድረስ ታቅዷል
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከወጪ ንግድ በየዓመቱ የሚገኘውን ገቢ በቀጣይ 10 ዓመታት ውስጥ 9 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ለማድረስ መታቀዱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በ10 ዓመቱ መሪ የልማት እቅድ ዙሪያ ከባለድርሻ…
አዋሽ ባንክ ለህዳሴ ግድብ ግንባታ የ25 ሚሊየን ብር ቦንድ ገዛ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዋሽ ባንክ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የ25 ሚሊየን ብር የቦንድ ግዢ አከናወነ።
ባንኩ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታው ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ቦንድ በመግዛትና ገንዘብ በመለገስ አስፈላጊውን የፋይናንስ ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ…
ሚኒስቴሩ በተጠናቀቀው በጀት አመት 233 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን ገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በተጠናቀቀው በጀት አመት 233 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን ገለፀ።
ሚኒስቴሩ በበጀት አመቱ 270 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ የእቅዱን 86 በመቶ ማሳካቱን አስታውቋል።
ከዚህ ውስጥ 128 ነጥብ 7 ቢሊየን…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሚበርባቸው የሀገር ውስጥ መዳረሻዎቹ የበረራ ቁጥር ጨመረ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እያደገ የመጣውን የደንበኞች ፍላጎት ለሟሟላት በሚበርባቸው የሀገር ውስጥ መዳረሻዎቹ የበረራ ቁጥር መጨመሩን አስታወቀ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እያደገ የመጣውን…
የኮሮና ቫይረሰ በአምራች ሃይሉ ላይ ጉዳት እንዳያደርስ ትኩረት ሊደረግ ይገባል- የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረሰ በአምራች ሃይሉ ላይ ከፍ ያለ ጉዳት እንዳያደርስ ትኩረት ሊደረግ እንደሚገባ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች አስታወቁ።
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች፥ የቫይረሱ ስርጭት ተጽእኖ በምጣኔ ሃብቱ ላይ…
ድርጅቱ በበጀት ዓመቱ 25 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎትድርጅት በ2012 በጀት ዓመት 25 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።
የ2012 በጀት ዓመት በተለይ የአፈር ማዳበሪያና ስንዴን የማጓጓዝ ስራ በመሰራቱ ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበበትና…
በነሀሴ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የነሃሴ ወር የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር ባለበት እንደሚቀጥል የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የአውሮፕላን ነዳጅ ዋጋ በነሃሴ ወር በሊትር በ26 ብር 50 ሳንቲም እንዲሸጥ መወሰኑ…
በአዲስ አበባ ለደረጃ “ሐ” ግብር ከፋዮች የግብር መክፈያ ጊዜ ለ5 ቀን ተራዘመ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ1፣2012 ( ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የደረጃ " ሐ " ግብር ከፋዮች የግብር መክፈያ ጊዜን ለ5 ቀን ማራዘሙን አስታወቀ።
ከሐምሌ አንድ ጀምሮ 278 ሺህ 152 ግብር ከፋዮች ለማስተናገድ ዕቅድ ተይዞ 203 ሺህ 920 ማስተናገድ መቻሉን…