Browsing Category
ቢዝነስ
የኢትዮጵያን የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ የኢንቨስትመንት ዕድል የሚያስተዋውቅ ፎረም በዱባይ ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያን የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ያለውን አማራጭ የኢንቨስትመንት ዕድል የሚያስተዋውቅ የኢንቨስትመንት ፎረም ለተባበሩት አረብ ኢሚሬቶችና ለውጭ አገራት ባለሃብቶች በዱባይ ተካሄዷል።
በፎረሙ ላይ የኢትዮጵያ…
ቡና ባንክ አዲስ የአርማና ቀለም ለውጥ ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡና ባንክ በዛሬው ዕለት አዲሱን አርማ እና ቀለም የማስተዋወቅ ስነ ስርዓት አካሂዷል፡፡
በስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የባንኩ የኮሙኒኬሽን ሃላፊ አቶ አባይነህ ሃብቴ÷ አዲሱ አርማ ባንኩን ከስሙና ማንነቱ ጋር ለማስተሳሰር የተሞከረበት መሆኑን…
“ብርሃን ለብርሃናማዎቹ ” በሚል የደብረ ብርሃን ከነማ ስፖርት ክለብን ለመደገፍ የተዘጋጀ የንግድ ትርዒትና ባዛር ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 130 የሚሆኑ የሀገር ውስጥና የውጭ አምራችና አቅራቢዎች የተሳተፉበት "ብርሃን ለብርሃናማዎቹ " የተሰኘ ገቢው የደብረ ብርሃን ከነማ ስፖርት ክለብን ለመደገፍ የሚውል የንግድ ትርዒትና ባዛር ዛሬ በደብረ ብርሃን ከተማ ተጀምሯል ።
ከንግድ ትርዒቱና…
አራት የቅመማ ቅመም ምርቶች እና ጓያ ዘመናዊ የግብይት ሥርዓቱን ተቀላቀሉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድንብላል፣ አብሽ፣ ቁንዶ በርበሬና ጥቁር አዝሙድ እንዲሁም ጓያ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ የግብይት ስርዓታቸው ዛሬ በይፋ መጀመሩን የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅት አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅት እንደገለጸው እነዚህ ምርቶች ሲካተቱ…
ዓለም የደረሰበትን ዘመናዊ የባንክ ስርዓት በሀገራችን ተግባራዊ ለማድረግ እየሰራን ነው – አቤ ሳኖ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም የደረሰበትን ዘመናዊ የባንክ ስርዓት በሀገራችን ተግባራዊ ለማድረግ እየሰራን ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ተናገሩ፡፡
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት አቶ አቤ ሳኖ፥…
ለውጭ ገበያ የሚቀርብ ከ574 ሺህ ኩንታል በላይ የአኩሪ አተር ምርት ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ለፋብሪካ ግብዓትነትና ለውጭ ገበያ የሚቀርብ ከ574 ሺህ ኩንታል በላይ የአኩሪ አተር ምርት መሰብሰቡን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ።
ምርቱ የተገኘው በመኸር ወቅት በአኩሪ አተር ከለማው 28 ሺህ 300…
የገልፍ የምግብ ኤክስፖ ኢትዮጵያ የውጪ ምርቶቿን እንድታስተዋውቅ እድል ፈጥሯል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዱባይ ገልፍ የምግብ ኤክስፖ መሳተፏ የውጪ ምርቶቿን እንድታስተዋውቅ እድል መፍጠሩን የውጭ ንግድ እና ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስቴር ዲኤታ አቶ ዳንጌ ቦሩ ገለፁ፡፡
በዱባይ ወርልድ ትሬድ ሴንተር በተካሄደዉ ገልፍ ፉድ ኤክስፖ…
ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ምርጥ 10 የኢንቨስትመንት መዳራሻ ሀገራት አንዷ ሆና ተመረጠች
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከአፍሪካ በ2022 ምርጥ 10 የኢንቨስትመንት መዳራሻ ሀገራት ውስጥ አንዷ ሆና ተመርጣለች፡፡
እምቅ የኢንቨስትመንት አቅም እና ዕድሎች ካላቸው እና በያዝነው ዓመት ለኢንቨስትመንት ተመራጭ ከሆኑ የአፍሪካ…
ሚኒስቴሩ የነዳጅ ማደያዎችን አስጠነቀቀ፤ የየካቲት ወር ዋጋም ባለበት እንደሚቀጥል ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አንዳንድ ኩባንያዎችና የነዳጅ ማደያዎች ሰው ሰራሽ እጥረት በመፍጠር እያደረጉ ካለው ህገወጥ እንቅስቃሴ እንዲታቀቡ አሳሰበ፡፡
የንግድ ስርዓቱን ለማዛባት ያልተገባና ህገወጥ ተግባር ላይ ተሰማርተው…
በሀረሪ ከ780 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ባለፉት 6 ወራት ከ780 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የክልሉ የኢንቨስትመንት፣ ማዕድንና ኢነርጂ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መሐመድ ያህያ ገለጹ፡፡
…