Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቋርጦት የነበረውን የዱባይ በረራ የፊታችን ቅዳሜ እንደሚጀምር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቋርጦት የነበረውን የዱባይ በረራ የፊታችን ቅዳሜ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ቀጥታ ወደ አገሯ የሚደረጉ በረራዎችን…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ተሳታፊዎች እስከ 15 በመቶ የሚደርስ የጉዞ ትኬት ዋጋ ቅናሽ አደረገ

አዲስ አበባ፣ጥር 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ወደ አዲስ አበባ ለሚመጡ ተሳታፊዎች እስከ 15 በመቶ የሚደርስ የጉዞ ትኬት ዋጋ ቅናሽ ማድረጉን ገለፀ። ዓየር መንገዱ በማህብራዊ ትስስር ገፁ እንዳስታወቀው፥ ለጉባኤው የሚመጡ ሁሉም ተሳታፊዎች…

የግብርና ዘርፍ የወጪ ንግድ አፈፃፀም የእቅዱን 109 በመቶ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከግብርናው ዘርፍ የውጨ ንግድ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱን የግብርና ሚኒስተር አስታወቀ:: ይህም አፈፃፀም የዕቅዱ 109 በመቶ መሆኑን ነው ያመለከተው። ይህ ከባለፈው አመት የ6 ወር አፈፃፀም ጋር…

የመዲናዋ የገቢዎች ቢሮ በ6 ወራት ውስጥ 31 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት 26 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ 31 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በመሰብሰብ የዕቅዱን 118 በመቶ ማሳካቱን ገለጸ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ ተፈራ በሰጡት…

ቻይና ከኢትዮጵያ የምታስገባው የቡና ምርት መጠን በ196 በመቶ አደገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ የምታስገባው የቡና ምርት መጠን በ196 በመቶ አደገ። በትናንትናው እለት በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የተሳተፉበት ሰሚናር ተካሂዷል። ሰሚናሩ በዋናነት ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት የተካሄደው…

አየር መንገዱ ለጥምቀት በዓል ወደ ጎንደር የሚሄዱ ሰዎችን ለማጓጓዝ በአንድ ቀን ብቻ 22 በረራዎችን አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጥምቀት በዓልን ለማክበር ወደ ጎንደር የሚሄዱ መንገደኞችን ለማጓጓዝ በአንድ ቀን ብቻ 22 በረራዎች ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ይህን ተከትሎ አየር መንገዱ ባስተላለፈው መልዕክት “ወደ ጥንታዊቷና ታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ለጥምቀት…

የጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በታህሳስ ወር የነበረው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በጥር ወርም ባለበት እንደሚቀጥል የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ÷ በጥር ወር 2014 ዓ.ም…

በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ የሚፈልጉ ዳያስፖራዎችን የሚያበረታታ ፎረም ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ቢሮ ጋር በመሆን በሀገሪቱ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ የሚፈልጉ ዳያስፖራ ባለሀብቶችን የሚያበረታታ እና ግንዛቤ የሚያሳድግ ፎረም አዘጋጁ። ሁለቱ ተቋማት በጋራ በሠጡት መግለጫ ፎረሙ…

ለገና በዓል ጤንነቱና ጥራቱ የጠበቀ የእርድ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጪው የገና በዓል ጤንነቱና ጥራቱን የተጠበቀ የእርድ አገልግሎት ለኅብረተሰቡ ለማቅረብ መዘጋጀቱን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ገለጸ። የድርጅቱ የኮሙኒኬሽን ባለሞያ ወይዘሪት ርብቃ ማስረሻ በሰጡት መግለጫ፥ ለበዓሉ ከአምስት ሺህ በላይ የበግ፣…

ረጅም ጊዜ የሚፈጅ አሰራር በሲሚንቶ የንግድ ሰንሰለትና የዋጋ መናር ላይ ቀጥተኛ ተፅእኖ እያሳረፈ ነው – ኢ/ር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ረጅም ጊዜ የሚፈጅ አሰራር በሲሚንቶ የንግድ ሰንሰለትና የዋጋ መናር ላይ ቀጥተኛ ተፅእኖ እያሳረፈ እንደሚገኝ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከ ኡማ አስታወቁ፡፡ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ቀድመው ገንዘብ የተቀበሉባቸው ከ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ቶን በላይ…