Browsing Category
ቢዝነስ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጥገና ክፍል ቦይንግ 767 የመንገደኛ አውሮፕላንን ሙሉ በሙሉ ወደ እቃ ጫኝነት የመቀየር ስራን በስኬት አገባደደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ጥገና ክፍሉ ከእስራኤል ኤሮስፔስ ኢንደስትሪስ (IAI) ጋር በጥምረት ቦይንግ 767 የመንገደኛ አውሮፕላንን ሙሉ በሙሉ ወደ እቃ ጫኝ አውሮፕላን የመቀየር ስራ በተሳካ ሁኔታ ማገባደዱን አስታወቀ።
ዓየር…
በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ የወርቅ ማዕድን ቁፋሮ ሥራ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ ሌሃይቴ ቀበሌ የወርቅ ማዕድን ቁፋሮ ሥራ በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል፡፡
የቁፋሮ ሥራው÷ የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪና የንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ ገልገሎ ገልሾን ጨምሮ የዞኑ የስራ…
በ9 ወራት ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል-ኮሚሽኑ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በዘጠኝ ወራት ባደረገው ክትትል ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ እቃዎች በተለያዩ ቅርንጫፎች መያዛቸውን አስታወቀ፡፡
ኮሚሽኑ በ9 ወራት ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በመቀናጀት ኮንትሮባንድን በመከላከል እና…
በመጋቢት ወር ከ27 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ሚኒስቴሩ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጋቢት ወር ብቻ ከ27 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በወሩ 27 ቢሊየን 219 ሚሊየን 961 ሺህ 375 ነጥብ 3 ብር ለመሰብሰብ አቅዶ መስራቱን ሚኒስቴሩ…
ይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ከ4 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ወደ ውጭ ከላካቸው ምርቶች ከ4 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የሲዳማ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ።
የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና…
ባለፉት ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 52 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 52 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቷን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአምስተኛ መደበኛ ጉባኤው የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የስምንት ወራት…
ዘመን ባንክ የማስተር ካርድ የክፍያ ስርዓት መተግበር የሚያስችለውን ስምምነት አደረገ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘመን ባንክ ኤም ፒ ጂ ኤስ የተባለ የማስተር ካርድ ስርዓትን በማስጀመር ክፍያዎችን በቀጥታ መክፈል የሚያስችል ቴክኖሎጂን አስተዋውቋል።
ይህንን ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀው ከማስተር ካርድ ጋር በመሆን ነው።
ይህ የክፍያ ስርዓትም ለአየር…
የኢትዮ-ቱርክ የንግድና የኢንቨስትመንት ፎረም በአንካራ ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ኤምባሲ ከኢንዱስትሪ ባለቤቶች ኮንፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የሀገራችንን የወጪ ንግድ እና የኢንቨስትመንት እድል የሚያስተዋውቅ ፎረም በቱርክ አንካራ ተካሄደ።
በፎረሙ በቱርክ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች…
የጭነት አግልግሎትን ያቀላጥፋል ተብሎ የታመነለት ‘ዚትራክ’ የተሰኘ መተግበሪያ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የጭነት አግልግሎትን ያቀላጥፋል የተባለ ‘ዚትራክ’ የተሰኘ መተግበሪያ ይፋ ሆነ፡፡
መተግበሪያው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛውእና የዚ…
የኢትዮጵያን የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ የኢንቨስትመንት ዕድል የሚያስተዋውቅ ፎረም በዱባይ ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያን የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ያለውን አማራጭ የኢንቨስትመንት ዕድል የሚያስተዋውቅ የኢንቨስትመንት ፎረም ለተባበሩት አረብ ኢሚሬቶችና ለውጭ አገራት ባለሃብቶች በዱባይ ተካሄዷል።
በፎረሙ ላይ የኢትዮጵያ…