Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ባለፉት 6 ወራት ከማዕድን ዘርፍ ከ340 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከማዕድን ዘርፍ ከ340 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ። የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ባለፉት 6 ወራት በ2013 በጀት ዓመት ያከናወናቸውን ዋና ዋና ትግባራት ከተጠሪ ተቋማት፣…

በላፍቶ የአትክልት እና ፍራፍሬ የገበያ ማዕከል የተረጋጋ የግብይት እንቅስቃሴ በመካሄድ ላይ መሆኑን ነጋዴዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች ዘመናዊ የአትክልት እና ፍራፍሬ የገበያ ማዕከላት እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ገለፀ ። ከተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የተውጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎች አዲሱን የላፍቶ የአትክልት እና ፍራፍሬ የገበያ…

አየር መንገዱ ከሁለት ኩባንያዎች ጋር በመሆን በአፍሪካ የነፃ ንግድ ቀጠና ስምምነት የመጀመሪያውን ጭነት አገልግሎት ትግበራ አስጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ዲ ኤች ኤልና የአፍሪካ ኤሌክትሮኒክ ትሬድ ግሩፕ በአፍሪካ የነፃ ንግድ ቀጠና ስምምነት የመጀመሪያውን ጭነት አገልግሎት ትግበራ አስጀምረዋል። የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና በዛሬው እለት ስራ ጀምሯል፡፡ ጠቅላይ…

ባንኩ ለ“ይቆጥቡ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” መርሃ ግብር ሽልማቶችን እጣ ለወጣላቸው እድለኞች አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር ለሁለተኛ ዙር ለ“ይቆጥቡ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” መርሃ ግብር ሽልማቶችን እጣ ለወጣላቸው እድለኞች አስረከበ። የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ተፈሪ መኮንን…

ሃገር አቀፍ የሞዴል ኢንተርፕራይዞች አውደ ርዕይና ባዛር በአዲስ አበባ ከተማ ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የከተሞች የሥራ እድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ያዘጋጁት የገና በዓል ሃገር አቀፍ የሞዴል ኢንተርፕራይዞች አውደ ርዕይና ባዛር ተከፈተ፡፡ ባዛሩ የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስትሯ ኢንጂነር አይሻ መሀመድ፣ በምክትል…

ባንኩ ለ“ይቆጥቡ፣ ይሸለሙ” እና ለ “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” መርሃ ግብሮች ሽልማቶችን እጣ ለወጣላቸው እድለኞች አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ“ይቆጥቡ፣ ይሸለሙ” እና ለ “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” መርሃ ግብሮች ሽልማቶችን እጣ ለወጣላቸው እድለኞች አስረከበ፡፡ ባንኩ ዛሬ መርሃ ግብሩ ላይ ተሳትፈው እድለኛ የሆኑት ደንበኞች የባንኩ ከፍተኛ…

በእስራኤል የበይነ መረብ የቡና ማስተዋወቂያ መድረክ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከእስራኤል የንግድ ምክር ቤቶች ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር የቡና ማስተዋወቂያ መድረክ አካሄደ። በመድረኩ በኢትዮጵያ እና በእስራኤል በቡና ዘርፍ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ተሳትፈዋል። ኢምባሲው ይህን…

የኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም በማሳደግ የወጪ ንግድ ግኝትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የማምረቻ ዘርፉ ያሉበትን ችግሮች ለመፍታትና የወጪ ንግድ ግኝትን ለማሳደግ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ እየተዘጋጀ እንደሚገኝ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናግረዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት አብዛኞቹ የሃገሪቱ ኢንዱስትሪዎች ከአቅም…

በአንድ ሳምንት ከ75 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ በገቢና ወጪ ኮንትሮባንድ ግምታዊ ዋጋቸው 75 ሚሊየን 574 ሺህ 275 ብር የሆኑ ዕቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ከተያዘው የኮንትሮባንድ እቃ ውስጥ ከሀገር ሊወጣ…

በአማራ ክልል በአምስት ወራት ውስጥ 8 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በአምስት ወራት ውስጥ 8 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ እንደቻለ የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ብዙአየሁ ቢያዝን ገለፁ፡፡ የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2013 በጀት ዓመት ከመደበኛ እና ከከተማ አገልግሎት ገቢ…