Browsing Category
ቢዝነስ
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አምስት ወራት 83 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ፕሮጀክቶች ወደ ስራ ገብተዋል
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አምስት ወራት 83 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 4 ሺህ 359 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ወደ ስራ መግባታቸውን በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ አስታወቁ።…
ባለፉት አምስት ወራት በጋራ ገቢዎች ማከፋፈያ ቀመር ለክልሎች 9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ተላለፈ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት አምስት ወራት በጋራ ገቢዎች ማከፋፈያ ቀመር ለክልሎች 9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር እንዲተላለፍ መደረጉን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ።
በዚህም ከሐምሌ 2012 ዓ.ም እስከ ህዳር 30 ቀን 2013 ዓ.ም ለአሮሚያ ክልል 3…
ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ በ2012 በጀት አመት ከግብር በፊት 582 ሚሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ በ2012 በጀት አመት ከግብር በፊት 582 ሚሊዮን ብር ትርፍ አስመዘገቡን ገለጸ።
ባንኩ ባለፈው በጀት ዓመት በሃገር ደረጃ እንዲሁም በአለም አቀፍ ደረጃ ያጋጠሙትን ፈተናዎች በመቋቋም ከግብር በፊት 582 ሚሊዮን ብር ትርፍ…
አሞሌ የአመቱን ዓለምአቀፍ ከፍተኛ ተፅዕኖ ፈጣሪ ዲጂታል ዋሌት ሽልማት አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሞሌ የአመቱን ዓለምአቀፍ ከፍተኛ ተፅዕኖ ፈጣሪ ዲጂታል ዋሌት ሽልማት አሸነፈ፡፡
ዳሽን ባንክ ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ ከሞኔታ ቴክኖሎጂ አ.ማ ጋር በመተባበር አሞሌ የተሰኘውን ዘመናዊ የክፍያ፣ ገንዘብ የማስተላለፍና ግብይት የማስፈፀም አገልግሎት…
የአዲስ አበባ አትክልት ተራ በአዲሱ የገበያ ማዕከል ከነገ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አትክልት ተራ በአዲሱ የገበያ ማዕከል ከነገ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱልፈታ የሱፍ በሰጡት መግለጫ ጃንሜዳ የሚገኘው ጊዜያዊ አትክልትና ፍራፍሬ መሸጫ የገበያ ስፍራ…
ህግን ያላከበሩ 812 የንግድ ተቋማት የንግድ ፈቃዳቸው ሲሰረዝ 40 ሺህ 823 ተቋማት ታሽገዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመላ ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ወራቶች ህግን ባላከበሩ የንግድ ተቋማት እርምጃ መወሰዱን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል አስታወቁ።
በዚህም በአምስት ወራቱ ህግን ያላከበሩ 812 የንግድ ተቋማት የንግድ ፈቃዳቸው እንደተሰረዘ…
በህዳር ወር ከ19 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዳር ወር 19 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ገቢው ከሃገር ውስጥ፣ ከወጪ ንግድ ቀረጥና ታክስ እንዲሁም ከሎተሪ ሽያጭ 19 ቢሊየን 224 ሚሊየን 974 ሺህ 139 ብር በመሰብሰብ…
ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጭ ያሉ ሌሎች የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንዲቀጥል ተወሰነ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 2፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከታህሳስ 2 ቀን 2013 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር የሌሎች የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ የመሸጫ ዋጋ በህዳር ወር ሲሸጥበት በነበረው ዋጋ እንዲቀጥል ተወስኗል፡፡
መንግስት የሀገሪቱን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ…
አየር መንገዱ ከነገ ጀምሮ ተቋርጦ የነበረውን በረራ ወደ ጎንደር ሊቀጥል ነው
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 2፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቅዳሜ ታህሳስ 3 ቀን 2013 ዓ. ም ጀምሮ ወደ ጎንደር የበረራ አገልግሎት ሊቀጥል ነው።
ወደ ጎንደር ተቋርጦ የነበረውን የበረራ አገልግሎት እንደገና መጀመሩን እንዳስደሰተው አየር መንገዱ ገልጿል።
መንገደኞች የአየር…
ከ33 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ ተያዙ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአንድ ሳምንት ከ33 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያለው የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ ተያዙ።
በገቢ እና ወጪ ኮንትሮባንድ የተያዙት የኮንትሮባንድ እቃዎች ከህዳር 18 እስከ 24 ቀን 2013 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች…