Browsing Category
ፋና ስብስብ
በፈረንሳይ ውሾች ኮሮና ቫይረስ ያለባቸውን ሰዎች በማሽተት እንዲለዩ ስልጠና እየተሰጣቸው ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ኮርሲካ የሚገኙ የእሳት አደጋ ሰራተኞች ውሾች ኮሮና ቫይረስ ያለባቸውን ሰዎች በማሽተት እንዲለዩ የሚያስችል ስልጠና እየሰጧቸው ነው፡፡
ስልጠናው ውሾቹ የሰዎቹን የሰውነት ጠረን በማሽተት በኮሮና ቫይረስ መያዝ አለመያዛቸውን ለመለየት…
ልጁን የሂሳብ ትምህርት በማስጠናት ለልብ ድካም የተዳረገው ግለሰብ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አንድ ቻይናዊ አባት ልጁን የሂሳብ ትምህርት በማስጠናት ለልብ ድካም መዳረጉ ተሰምቷል፡፡
ይህ ግለሰብ የሶስት ዓመት ወንድ ልጁን በሃገሪቱ ትምህርት ከተጀመረበት ቀን ጀምሮ የሂሳብ ትምህርት በማስጠናት ላይ ነበር ተብሏል፡፡
ነገር ግን የ45…
እግረ ረጅሟ የዓለማችን ታዳጊ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካዊቷ የ17 ኣመት ታዳጊ 4 ጫማ በሚረዝመው ረጅሙ እግሯ ሁለት ጊዜ ስሟን በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገቦች ማስፈር ችላለች።
ማሲ ኩሪን የተባለችው የቴክሳስ ነዋሪዋ ታዳጊ ግራ እግር 5 ነጥብ 25 ኢንች ርዝመት ያለው ሲሆን ቀኝ እግሯ ደግሞ…
በቻይና ከአንድ ሰው ጭንቅላት 5 ሴንቲ ሜትር ርዝመትያላቸው መርፌዎች ተገኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና በአንዲት ወጣት ጭንቅላት ውስጥ ርዝመታቸው በግምት 5 ሴንቲ ሜትር የሆነ ሁለት መርፌዎች መገኘታቸው ተሰምቷል፡፡
ወጣቷ ይህን ያወቀችው የደረሰባትን የመኪና አደጋ ተከትሎ የሲቲ ስካን ምርመራ ስታደርግ መሆኑ ታውቋል፡፡
የተገኘው መርፌ…
የደም እንባ የምታነባው ታዳጊ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታዳጊዋ ከሰሞኑ የደም እንባ በማንባት በሃገረ ብራዚል አነጋጋሪ ሆናለች።
የ15 ዓመቷ ታዳጊ ብራዚላዊት ለአንድ ሳምንት ያክል በእንባ ምትክ ደም ከአይኗ ሲወርድ ታይቷል ነው የተባለው።
እቺ ታዳጊ ከ12 ቀን በፊት ሆዷ ላይ ለተሰማት ህምም…
ለ12 ዓመታት በተመሳሳይ ቁጥሮች ሲጫወት የቆየው የጃክፖት ሎተሪ አሸናፊ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ12 ዓመታት በተመሳሳይ ቁጥሮች ሲጫወት የቆየው ሰው የጃክፖት ሎተሪ አሸናፊ መሆኑ ብዙዎችን አስገርሟል።
አሜሪካዊው ዳን ዳምፍ ተመሳሳይ የሎተሪ ቁጥሮችን በመጠቀም ከ 10 ዓመታት በላይ ሲጫወት ቆይቶ የ 50 ሺህ ዶላር አሸናፊ ሆኗል።…
የ14 ዓመት ልጅ የሚመስለው የ32 ዓመቱ ወጣት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሰሞኑ አንድ ሩሲያዊ ወጣት በእድሜው ምክንያት አነጋጋሪ ሆኗል።
ነገሩ እንዲህ ነው፤ ዴኒስ ቫሹሪን የተባለው ወጣት በልደት የምስክር ወረቀቱ መሰረት የተወለደው እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1987 ሲሆን፥ በዚህም አሁን የ32 ዓመት ወጣት ነው።…
የፍቺ ጥያቄ በ300 ፐርሰንት መጨመሩ እየተነገረ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፍቺ ጥያቄ በ300 ፐርሰንት መጨመሩ ዘጋርድያን ትናንት ማምሻውን ዘግቧል፡፡
የፍቺ ጥያቄው በዚህ መጠን ሊጨምር የቻለው የኮሮና ቫይረስ ባስከተለው መዘዝ መሆኑ ነው የተነገረው፡፡
ከዚህ በተጨማሪም ከዚህ ቀደም ባልታየ መልኩ ሰዎች ስለ ስለሞት…
እንደ ሸረሪት ግድግዳ የሚወጣው ህንዳዊ ህጻን
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ነገሩ በህንድ ፕራዳሽ ግዛት የተፈጸመ ነው፡፡ የሰባት ዓመቱ ህጻን ያሻርዝ ጉኣር አንድ ለየት ያለ ነገር በመሞከር አለምን አስገርሟል፡፡ ጉኣር የሦስተኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን ካናፑር በምትባል ከተማ ውስጥ ከቤተሰቦቹ ጋር ነው የሚኖረው፡፡
ጉኣር…
በሮዝ ቀለም ፍቅር የተጠመደችው ወጣት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስዊዘርላንዳዊቷ ወጣት ለሮዝ ቀለም ባላት የበዛ ፍቅር ከሰሞኑ መነጋገሪያ ሆናለች።
ወጣቷ የስዊዘርላድ ዜግነት ያላት እና መምህር እንደሆነች ተነግሯል።
የ32 ዓመት እድሜ ያላት ወጣቷ በእጅጉ የሮዝ ቀለም ወዳጅ ስትሆን ከ15 ዓመት በላይ የሮዝ…