Browsing Category
ፋና ስብስብ
የዓይኖቿን ውበት ለመጨመር ያደረገችው ድርጊት ዕይታዋን ያሳጣት ወጣት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፖላንዳዊቷ ወጣት የዓይኖቿን ውበት ለመጨመር ያደረገችው ድርጊት የቀኝ ዓይኗን ዕይታ አሳጥቷታል።
ወጣቷ ውበቷን ለመጨመር የሰውነት ላይ ንቅሳት የሚሰሩ ባለሙያዎችን በማህበራዊ ትስስር ገጾች አፈላልጋ ታገኛለች።
በመቀጠልም ባለሙያው የአይኖቿን…
ኮሮና ቫይረስን የሰጉት ፕሬዚዳንት ከመጨባበጥ የእግር ሰላምታን መርጠዋል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ እና የተቀናቃኝ ፓርቲ መሪው ማሊም ሰይፍ ሸሪፍ ያልተለመደ ሰላምታ ልውውጥ ብዙዎችን ፈገግ አሰኝቷል።
የታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ ከማሊም ሰይፍ ሸሪፍ ሐማድ ጋር የእግር ሰላምታ ተለዋውጠዋል።
ምስሉን የሃገሪቱ…
ከ17 አመት ጓደኝነት በኋላ እህታማማቾች መሆናቸውን ያወቁት ቬኔዙዌላውያን
አዲስ አበባ፣የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ17 ዓመታት ያህል ጥሩ ጓደኛማቾች የነበሩት ቬኔዙዌላዊያኑ እህታማማቾች ሆነው መገኘት ግርምትን ፈጥሯል።
የ31 ዓመቷ አሽሊ ቶማስ እና የ29 ዓመቷ ቶያ ዊምበርሊ በፊላደልፊያ የስድስተኛ ክፍል ተማሪ ሆነው መገናኘታቸውን ይናገራሉ።
ከዚህ ጊዜ…
በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ሰላምን የሚሰብከው ወጣት
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ሶሪያውያን ስደተኞችን ከተመለከተ በኋላ በመዲናዋ ጎዳናዎች ስለሰላም የሚሰብከው ወጣት የበርካቶችን ትኩረት ስቧል።
ሰይፉ አማኑኤል የተባለው የታክሲ አሽከርካሪ በተጨናነቁ የአዲስ አበባ ጎዳናዎች መሃል፥ የሰላምን…
ተመራማሪዎች በህዋ ላይ ከፍተኛ ፍንዳታ መከሰቱን ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠፈር ተመራማሪወች በህዋ ላይ የከፍተኛ ፍንዳታ ክስተት መመልከታቸውን አስታወቁ።
ለይተነዋል ያሉት ፍንዳታ እስካሁን ከታዩት ከፍተኛውና በርካታ የከዋክብት ስብስብን በያዘው ረጨት (ጋላክሲ) ላይ ትልቅ ሽንቁር ፈጥሯልም ነው ያሉት።…
ከሞቱ ከ10 ሰዓታት በኋላ ዳግም ነብስ የዘሩት አዛውንት
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሞቱ ከ10 ሰዓታት በኋላ ዳግም ነብስ የዘሩት ዩክሬናዊት አዛውንት ብዙዎቹን እያነጋገሩ ነው።
ዩክሬናዊቷ የ83 ዓመት አዛውን ህይወታቸው ማለፉን በህክምና ባለሙያ እና በፖሊሶች ከተረጋገጠ ከአስር ሰዓታት በኋላ ዳግም ከሞት አምልጠው ነብስ…
ማንኮራፋት አለማንኮራፋቱን ለማረጋገጥ እንቅልፉን በኢንተርኔት ያስተላለፈው ቻይናዊ ታዋቂ ሆኗል
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በመኝታ ወቅት ማንኮራፋትና አለማንኮራፋቱን ለማረጋጋጥ በሚል እንቅልፉን በቀጥታ የኢንተርኔት ስርጭት ለተከታዮቹ ያደረሰው ቻይናዊ ወጣት ታዋቂነቱን አሳድጓል።
ወጣቱ በመኝታ ወቅት ማንኮራፋቱን ለማረጋገጥ በሚል ነበር እንቅልፉን ዶዩን በተሰኘው…
ሆንግ ኮንግ ለነዋሪዎቿ የገንዘብ ስጦታ ልታበረክት ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ሆንግ ኮንግ ለነዋሪዎቿ የ1 ሺህ 200 ዶላር ገንዘብ ልትሰጥ ነው።
ስጦታው የነዋሪዎችን የገንዘብ አቅም ለማጎልበት እና ያለባቸውን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለማቃለል ያለመ ነው ተብሏል።
በዚህም እድሜያቸው ከ18 ዓመት በላይ የሆኑ 7 ሚሊየን ቋሚ…
የዓለማችን ረጅሙ የዕድሜ ባለጸጋ በ112 ዓመታቸው ዓረፉ
አዲስ አበባ፣የካቲት 17፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃፓናዊው የ112 ዓመቱ የአለማችን ትልቁ የእድሜ ባለጸጋ ቻትሱ ዋታቤ ማረፋቸው ተሰምቷል፡፡
የዓለማችን የረጅም ዕድሜ ባለቤት የሆኑት አዛውንት በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን በጃፓን የኒጂጋታ ግዛት አስተዳደር አስታውቋል…
አውስትራሊያዊቷ ከ46 ዓመታት በኋላ የጠፋባትን ቀለበት አገኘች
አዲስ አበባ፣የካቲት 17፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አውስትራላዊቷ ሴት በወጣትነት ዘመኗ የጣለችውን ቀለበት ከ46 ዓመታት በኋላ ማግኘቷ ግርምትን ፈጥሯል፡፡
ከ46 ዓመታት በፊት ከእጮኛዋ የተሰጣት ይህ ቀለበት በብረታ ብረት ፈለጊ ባለሞያ ነው የተገኘው ተብሏል፡፡
ግሌንዳ ኦብሪየን የተባለችው…