Browsing Category
ፋና ስብስብ
በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመጣስ ልጁን የዳረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመጣስ ልጁን የዳረው የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር ዋለ።
የሚዳ ወረሞ ወረዳ የወረሞ አጂቱ ንዑስ ወረዳ የፖሊስ አባሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ድንጋጌ በመጣስ ልጁን በመዳሩ…
በምዕራብ አርሲ ዞን ከወትሮ የተለየ በረዶ ጣለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ወቅቱን ያልጠበቀ እና ከወትሮ የተለየ በረዶ ጣለ።
ከወትሮ የተለየ በረዶው ምዕራብ አርሲ ዞን ኮፈሌ ወረዳ አሾካ ቀበሌ መጣሉን የዞኑ የመንግስት ኮሙዪኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታውቋል።
በረዶው…
ነፍሰ ጡሯ ውሻ አሳዳጊ ያጣችውን ጦጣ እያሳደገች ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ አንድ ውሻ ወላጅ አልባ የሆነች ጦጣን ማሳደግ መጀመሯ ብዙዎቹን አስገርሟል።
የትንሿ ጦጣ እናት የአካባቢው ነዋሪዎች ሰብሎቻቸውን ከጦጣና ዝንጀሮ ለመከላከል በወሰዱት እርምጃ ተገድላለች።
ነፍሰ ጡር የሆነችው ውሻም ከአካባቢው ነዋሪዎች…
የሕንዱ የባቡር ኩባንያ ዝሆኖችን ለመታደግ የንብ ድምፅን እየተጠቀመ ነው
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንዱ የባቡር ኩባንያ ዝሆኖችን ከአካባቢው ለማራቅ የመንጋ ንብ ድምፅን እንደ ማስፈራሪያ እየተጠቀመ ነው።
በሃገሪቱ ሰሜን ምስራቅ መንገድ የሚያቋርጡ ዝሆኖች በባቡር በሚደርስባቸው ግጭት ሳቢያ ለሞት እየተዳረጉ እንደሚገኙ ኩባንያው ገልጿል።…
የኮሮና ቫይረስን የተመለከተ ዜና ሲከታትል የማስታወስ ችሎታው የተመለሰለት ወጣት
አዲስ አበባ፣መጋቢት 8፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በፈረንጆቹ 1990 በደረሰበት የአዕምሮ ጉዳት የማስታወስ ችሎታውን ያጣው ወጣት ቻይናዊ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን የተመለከተ ዜና ሲከታተል የማስታወስ ችሎታው መመለሱ ብዙዎችን አስገርሟል፡፡
ዙ ጂያሚንግ የተባለው ይህ ግለሰብ ከሠላሳ ዓመታት በፊት…
የፋና ላምሮት የድምጻውያን ውድድር በነገው ዕለት ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፋና ላምሮት ልዩ የባለ ተሰጥዖ ድምጻዊያን ውድድር በነገው ዕለት ይጀምራል፡፡
በዚህ ውድድር ለይ ተሰጥዖና ልምድ ያላቸው እና ቅድመ ማጣሪያውን ያለፉ 24 ድምፃዊያን ይሳተፉበታል፡፡
ውድድሩ በሙሉ የሙዚቃ ባንድ…
ኢንዶኔዥያዊው ወጣት ከዶሮ እግር ቆዳ ጫማ ሰርቷል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢንዶኔዥያ ባንዱክ ከተማ ነዋሪ የሆነው የ25 ዓመቱ ኑርማን ፋሪዬካ ከዶሮ እግር ላይ የሚያገኘውን ቆዳ ተጠቅሞ በሚሰራው ጫማ መነጋገሪያ ሆኗል።
ወጣቱ አባቱ የዶሮ እግር ቆዳን አጠቃላይ ሁኔታ በመመርመር ጫማ መስራቱን እንዲሞክረው ምክረ ሃሳብ…
በኡጋንዳ ሃሰተኛ የኮሮና ቫይረስ ክትባት የሰጡ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ ሃሰተኛ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ሰጥተዋል የተባሉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
ክትባቱ በአፍ የሚወሰድ ፈሳሽ ሲሆን፥ ፖሊስ የፈሳሹን ናሙና በመውሰድ ምርመራ መጀመሩ ተመላክቷል።
ድርጊቱን ፈጽመዋል የተባሉ ግለሰቦች ከካምፓላ…
ፍቅረኛን ለማስደሰት በፈጸመው ድርጊት ለእስር የተዳረገው ወጣት
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ፍቅረኛን ለማስደሰት በፈጸመው ድርጊት ለእስር የተዳረገው ወጣት፡፡ ከወደ ህንድ ሰሞኑን የተሰማው ዜና ብዙዎቹን እያነጋገረ ይገኛል፡፡
በህንድ ኒውደሊህ ከተማ ኑሮውን ያደረገው ላሊት የተባለ…
የ103 ዓመቱ አዛውንት ከ27 አመቷ ወጣት ጋር ጋብቻ ፈጽመዋል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ27 ዓመት ወጣት ሴት ጋር ትዳር የመሰረቱት የ103 ዓመቱ አዛውንት አነጋጋሪ ሆነዋል።
በቅርቡ በኢንዶኖዥያ ደቡብ ሱላወሲ ግዛት አንድ የ103 ዓመት የእድሜ ባለጸጋ የ27 ዓመቷን ወጣት በደማቅ የሰርግ ስነ ስርዓት ማግባታቸው ተሰምቷል።…