Fana: At a Speed of Life!

ብቁ የአዕምሮ ጤና ባለሙያዎችን ለማፍራት የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ ነው – ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዕምሮ ጤና ላይ የሚሰሩ ብቁ የጤና ባለሙያዎችን ለማፍራት የሚያስችሉ ስራዎች በመከናወን ላይ መሆናቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ በዓለም ለ32ኛ ጊዜ ታስቦ የሚውለው የዓለም የአዕምሮ ጤና ቀን "የአዕምሮ ጤና ዓለም አቀፍ…

ስለአዕምሮ ጤና ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዕምሮ ጤና ሰዎች ስለሚያስቡት፣ ስለሚሰማቸው እና በዚህም ስለሚያሳዩት ባህሪ ላይ የተመረኮዘ ነው፡፡ የአዕምሮ ጤና ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ሲሆን፥ ቀኑ ስለአዕምሮ ጤና ግንዛቤ በማስጨበጥና የተለያዩ መርሐ ግብሮችን በማከናወን…

የፌጦ የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌጦ ዝቅተኛ የካሎሪ ይዘት ያለው ሲሆን እንደ ቫይታሚን ኤ፣ ሲ እና ኬ እንዲሁም ኦሜጋ -3 ፋቲ አሲድ ያሉ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን ይዟል። የፌጦን ፍሬን ሆነ ቅጠል መጠቀም በርካታ የጤና ጥቅሞች እንዳሉት ጥናቶች ያስረዳሉ ፡፡ ፌጦ…

ትኩረት መነፈግና ተጽዕኖው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰዎችን ትኩረት ማጣት ጭንቀትና ከፍተኛ የሆነ ድባቴ እንዲሁም ከፍተኛ የጤና ቀውስ ሊያስከትል እንደሚችል የህክምና ሊቆች ይናገራሉ፡፡ የተቀናጀ የአዕምሮ ጤና ስፔሻሊስት አበበ አምባው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ትኩረት መነፈግ በሰዎች…

እሬትና ዘርፈ ብዙ ጥቅሞቹ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እሬት ለቆዳ ችግሮች ፍቱን የሚባል ዕጽዋት ቢሆንም ጥቅሙ ግን ከዚያም የላቀ ነው ሲሉ የዘርፉ ባለሙያዎች ምርምራቸውን እንደቀጠሉ ነው፡፡ የጤና ችግሮች ሲከሰቱ መፍትሄ ናቸው ተብሎ በተለያዩ ምክንያቶች የሰሙትን ከመተግበርዎ በፊት የህክምና…

የተልባ ጥቅሞች በጥቂቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተልባ በለስላሳና ገንቢ ጣዕሙ ይታወቃል፤ ይህም በተለያዩ የምግብ አሰራሮችን በመጠቀም ለጤና የሚያስፈልግን ንጥረ ነገሮች ማግኘት ይቻላል፡፡ ተልባ በተለያዩ ንጥረ -ነገሮች የበለጸገ ነው፡፡ ይህም ካሎሪ፣ ካርቦሃይድሬት፣ ፋይበር፣ ስብ፣ ፕሮቲን፣…

ከልክ ያለፈ ቁጣ የህፃናትን አዕምሯዊ እድገት እንደሚጎዳ ጥናቶች አመላከቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወላጆች፣ አስተማሪዎች፣ የህፃናት አሰልጣኞች እና ሌሎች ሰዎች በህፃናት ላይ የሚያሳዩት ከልክ ያለፈ ቁጣ የህፃናትን አዕምሯዊ እድገት እንደሚጎዳ ጥናቶች አመላክተዋል፡፡ ‘ቻይልድ አቢዩዝ’ በሚል ርዕስ በታተመ የጥናት ሰነድ በልጆች ላይ የሚደረግ…

የተልባ ጥቅሞች በጥቂቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተልባ በለስላሳና ገንቢ ጣዕሙ ይታወቃል፤ ይህም በተለያዩ የምግብ አሰራሮችን በመጠቀም ለጤና የሚያስፈልግን ንጥረ ነገሮች ማግኘት ይቻላል፡፡ ተልባ በተለያዩ ንጥረ -ነገሮች የበለጸገ ነው፡፡ ይህም ካሎሪ፣ ካርቦሃይድሬት፣ ፋይበር፣ ስብ፣ ፕሮቲን፣…

ጤና ሚኒስቴር ለማህፀን በር ቅድመ ካንሰር ህክምና የሚውሉ 50 ማሽኖችን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ’ክሊንተን ሄልዝ አክሰስ ኢንሸቲቭ ’ ለማህፀን በር ቅድመ ካንሰር ህክምና አገልግሎት የሚውሉ 50 በሙቀት ሃይል የሚያክሙ ተርማል አብሌሽን ማሽኖችን ለጤና ሚኒስቴር አስረክቧል፡፡ ’ክሊንተን ሄልዝ አክሰስ ኢንሸቲቭ ’ ለረዥም ጊዜ የተለያዩ…

ከእርድ ጥቅሞች በጥቂቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እርድ የቅመም ዓይነት ሲሆን፥ አብዛኛውን ጊዜ ቀለምንና ጣዕምን ለማምጣት በምግብ ላይ ይጨመራል። እርድ የጸሐይ ብርሃንና ብክለትን በመከላከል ሴሎችን ከጉዳት በማስወገድ ሰውነትን ሊከላከሉ በሚችሉ ንጥረ-ነገሮች የበለፀገ እንደሆነ ጆንሆፕኪንስ…