Fana: At a Speed of Life!

የአይነት ሁለት የስኳር ህመም ተጋላጮች፣ ምልክቶችና መከላከያ መንገድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኳር ህመም የሚከሰተው ሰውነታችን ኢንሱሊን የተባለውን ንጥር ነገር በበቂ ሁኔታ ማምረት ሲያቅተው ወይንም የተመረተው ኢንሱሊን ስራዉን በአግባቡ መስራት ሳይችል ሲቀር ነው፡፡ የስኳር ህመም አይነቶች 1. አይነት አንድ የስኳር…

ስለማር ማወቅ ያለብዎ ነገሮች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማር በንጥረ-ምግቦች እና አንቲኦክሲዳንትስ የበለፀገ ሲሆን ፥ ፀረ-ባክቴሪያ ባህሪይ አለው፡፡ ማር በርካታ የጤና ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ፥ በቤት ውስጥ ለሚደረግ የህክምና እና የምግብ አማራጭ ሆኖ ይጠቀሳል፡፡ ማር ፕሮቲን፣ ፋይበር እንዲሁም…

የሸንኮራ አገዳ ጭማቂ የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸንኮራ አገዳ ካርቦሃይድሬት፣ ካሎሪ፣ ፕሮቲን እና ሌሎች ጠቃሚ ይዘቶች ያሉት እና በስኳር ይዘቱ ከፍተኛ የሆነ የተክል ዓይነት ነው፡፡ የሸንኮራ አገዳ ጭማቂ የጤና በረከቶች ምንድን ናቸው? ኃይልን ያጎናጽፋል፦ እራስዎን ለማነቃቃት እና የሰውነት…

የሰሞኑ ጉንፋን መሰል ህመምና ጥንቃቄዎቹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሞኑ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተከሰተው ጉንፋን መሰል ህመም በስፋት እየተዛመተ ይገኛል፡፡ በቅርቡ የተከሰተውን ጉንፋን መሰል ህመምና ሊወሰዱ የሚገባቸውን ጥንቃቄዎች አስመልክቶ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በኢትዮጵያ…

የኩላሊት ሕመምን እንዴት መከላከል ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩላሊት ሕመም በዓለማችን እጅግ በአስፈሪ ደረጃ ተስፋፍቶ ያለና የሚታከም ሕመም ነው፡፡ የኩላሊት ሕመም በአዋቂ የዕድሜ ክልል ውስጥ ከሚገኙት ሰዎች ውስጥ ከ5 በመቶ በላይ የኩላሊት ጉዳት እንዳለባቸው ይነገራል፡፡ በዚህም…

የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ምንነትና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ማለት የማሕጸን ጫፍ የምንለው የሰውነት ክፍል ላይ የሚከሰት የካንሰር አይነት ነው፡፡ የማህጸን በር ካንሰር ምንነትና ህክምናውን በተመለከተ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የማህጸንና ጽንስ ስፔሻሊስት ከሆኑት ዶ/ር ዳዊት…

አሜሪካ በዓለማችን የመጀመሪያውን የቺኩንጉንያ ቫይረስ ክትባት አጸደቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በዓለማችን የመጀመሪያውን የቺኩንጉንያ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል አጸደቀች፡፡ በትንኝ ንክሻ የሚተላለፈው ቫይረስ ክትባት በጤናው ዘርፍ ላይ የሚሠሩት የአሜሪካ ባለሥልጣናት በትናንትናው ዕለት መክረው ማፅደቃቸውን ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል፡፡…

የፕሮስቴት እጢ ምልክቶችና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሮስቴት እጢ በወንዶች ፊኛ በታች የሚገኝ ተፈጥሯዊ የሰውነት አካል ነው ፡፡ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ዩሮሎጂ ትምህርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር መሀመድ አብዱልሀዚዝ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷የፕሮስቴት እጢ…

የ“ቶንሲል” ሕመም እንዴት ይከሰታል?

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ“ቶንሲል” ሕመም “ቶንሲሎፋርንጃይትስ” ወይም የላይኛው መተንፈሻ ክፍል ሕመም ነው፡፡ ምንነቱ? “ቶንሲሎፋርንጃይትስ” (የጉሮሮ ሕመም) የሚያመላክተው የላይኛው የመተንፈሻ ክፍልን እብጠት ሲሆን፥ ይህም መቅላት፣ እብጠት መኖር፣ ቁስለትና ሌሎች…

ስለ የደም ሥር መዘጋትና ጋንግሪን ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደም ሥሮች በተለያየ ምክንያት በአጣዳፊነት ወይም ቀስ በቀስ ሊዘጉ ይችላሉ። በሰውነት ውስጥ የተጣራ ደም ከልብ ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች የሚያሰራጩ "ደም ቀጂ (አከፋፋይ)" ደም ሥሮች እና ጥቅም ላይ የዋለ ደምን ይጣራ ዘንድ ወደ ሳንባ እና…