Fana: At a Speed of Life!

የሳይነስ አጋላጭ ምክንያቶች ምንድናቸው?

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳይነስ በአፍንጫ ሰርን፣ በአይን መካከል እና ግምባር ውስጥ የሚገኙ ህብረ ህዋሳት በሚያብጡበት ጊዜ የሚፈጠር ህመም ነው፡፡ የሳይነስ መንስዔዎች ወይም አጋላጭ  ምክንያቶች ምንድናቸው?…

ከፍተኛ የደም ግፊት መንስዔዎችና መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የደም ግፊት በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት የሚችል የጤና እክል ነው፡፡ ከነዚህ ምክንያቶች መካከልም ዘር፣ ዕድሜ፣ አልኮል መውሰድ፣ ከመጠን ያለፈ የሰውነት ክብደት፣ በአንዳንድ የጤና እክሎች እንዲሁም አጋላጭ ሁኔታዎች ይከሰታል፡፡ በደም…

የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ መወሰድ ያለባቸው መፍትሄዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመጠን በላይ የሰውነት ክብደት መጨመር የተለያዩ የጎንዮሽ ችግሮችን እንደሚያስከትል የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ከመጠን በላይ ውፍረት በተለያዩ ምክንያቶች ሲመጣ እንደየምክንያቶቹ ሁሉ መፍትሄዎቹም የተለያዩ ሲሆኑ፥ በተፈጥሯዊ መንገድ የተመጠነ…

አንድ ሚሊዮን ህሙማንን የፈወሰው የካንሰር ህክምና ማዕከል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ጎልደን ኢራ” የተባለው የእንግሊዝ የበጎ አድራጎት የካንሰር ህክምና ማዕከል ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ከህመሙ መፈወስ ችሏል፡፡ የሀገሪቱ የካንሰር ጥናትና ትንተና ተቋም እንዳስታወቀው÷ ማዕከሉ ባለፉት 40 ዓመታት ውስጥ ካንሰርን ለመከላከል…

የአለርጂ መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አለርጂ በምግቦች፣ ብናኞች፣ የአየር ሁኔታ እና ሌሎች ነገሮች ምክንያት ሊመጣ ይችላል፡፡ ንጥረ ነገሩ ወይም ለሰውነትዎ የማይስማማ ነገሮች ላይ የበሽታ መከላከል ስርዓትዎ የሚሰጠው ምላሽ በሰውነትዎ ላይ አለርጂን ያስከትላል፡፡ በዚህም እብጠት፣…

በእሳት ቃጠሎ ጊዜ መደረግ ያለባቸው እና የሌለባቸው ነገሮች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አጋጣሚዎች የእሳት ቃጠሎ ሊያጋጥም ይችላል። በዚህ ምክንያትም በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት ሊደርስ ይችላል። በሰውነት ላይ የእሳት ቃጠሎ ሲያጋጥም ማድረግ ያለብን እና የሌለብን ነገሮች ምንድናቸው? በእሳት የተቃጠለውን ቦታ…

በቂ ውሃ የመጠጣት የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ጤናማ ሰው በቀን ውስጥ 8 ብርጭቆ ውሃ መጠጣት እንዳለበት በዘርፉ የተጠኑ በርካታ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡ በቂና ንጹህ ውሃ መጠጣት ንጥረ ምግቦችን ወደ ሴሎች ለማጓጓዝ፣ ቆሻሻን ለማስወገድ፣ የሰውነት መገጣጠሚያዎችን እና ሌሎች የሰውነት ክፍሎችን…

በተፈጥሮ በሴቶች ላይ የሚስተዋልን የስትሮክ ተጋላጭነት ለመቀነስ ምን መደረግ አለበት?

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስትሮክ ወደ አንጎል አካባቢ ያለው የደም ፍሰት ሲዘጋ ወይም በአንጎል ውስጥ ያለው የደም ቧንቧ ሲበጠስ በወንዶችም ሆነ በሴቶች ላይ የሚከሰት ህመም ነው፡፡ ከላይ ከተገለጹት የህመሙ መከሰቻ ምክንያቶች በተጨማሪ ሴቶች በተፈጥሮ ምክንያት ለስትሮክ…

የህፃናት ቶንሲል ህመምና መፍትሔው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቶንሲል ህመም በትንፋሽ የሚተላለፍ በሕጻናት ላይ በስፋት የሚከሰት የጉሮሮ ህመም አይነት ቢሆንም በየትኛውም የዕድሜ ክልል ያሉ ሰዎች ላይ ሲከሰት ይችላል፡፡ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የህጻናት ህክምና ስፔሻሊስትና ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር…

ለሀሞት ጠጠር አጋላጭ ምክንያቶች ምንድናቸው?

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለምዶም የሐሞት ጠጠር የምንለው የሐሞት ፊኛ ውስጥ ጠጠር ሲከማች ነው። ይህ ጠጠር ለምን እና እንዴት እንደሚፈጠር ሳይንሳዊ ድምዳሜ ላይ መድረስ ባይቻልም የተለያዩ መላምቶችን ግን መጥቀስ ተችሏል። እነዚህም መላምቶች፣…