Fana: At a Speed of Life!

እየተስተዋለ ያለው የጉንፋንና ኢንፍሉዌንዛ በሽታ እንዳይስፋፋ ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የተስተዋለው የጉንፋንና ኢንፍሉዌንዛ በሽታ እንዳይስፋፋ ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባ የጤና ሚኒስቴር አሳስቧል። የጤና ሚኒስቴር ከባለድርሻ አካላት ጋር ባደረገው የዳሰሳ ጥናት አዲስ አበባን ጨምሮ በሀገሪቱ…

በቂ እንቅልፍ የመተኛት የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቂ እንቅልፍ ያለማግኘት ለብዙ በሽታዎች የመጋለጥ እድልን እንደሚጨምር በጤናው ዘርፍ የተጠኑ ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡ በቂ እንቅልፍ መተኛት ማለት አልጋ ላይ የምናሳልፈው ጊዜ ማለት ሳይሆን በእንቅልፍ ያሳለፍነውን ጊዜ መጠን የሚገልጽ እንደሆነም ነው…

የጡት ካንሰር ምንነትና ሕክምናው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጡት ካንሰር በዓለማችን ካሉ የካንሰር ዓይነቶች መካከል በገዳይነቱ አምስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከሚከሰቱ የካንሰር ዓይነቶች መካከል የጡት ካንሰር 33 በመቶ ሲሆን፥ በበሽታው መያዝና መሞት ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ መጥቷል።…

የወባ ሥርጭትን ለመቆጣጠር  ዜጎች የመከላከያ መንገዶችን በትክክል ሊተገብሩ ይገባል – ዶ/ር ሊያ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚስተዋለውን የወባ ሥርጭት ለመቆጣጠር ዜጎች የወባ መከላከያ መንገዶችን በትክክል ሊተገብሩ እንደሚገባ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ አሳሰቡ፡፡ 5ኛው ሀገር አቀፍ የወባ ሳምንት “ወባን ማጥፋት ከእኔ ይጀምራል“በሚል መሪ ሃሳብ በአሶሳ…

ስለ ማህፀን በር ካንሰር አጋላጭ ምክንያቶች ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህፀን በር ካንሰር ማለት በማህፀን ጫፍ ላይ ያልተለመደ የህዋስ እድገት ሲከሰትና ይህም በመላው የማህፀን ጫፍ አካባቢ ሲዛመት የሚፈጠር ህመም ነው፡፡ የማህፀን በር ካንሰር የሚያስከትላቸው ጉዳቶች የደም መርጋት፣ የደም መፍሰስ፣ ፊስቱላ፣ የሆድ…

የልብ ሕክምና አገልግሎትን በተለያዩ አካባቢዎች የማስፋት እቅድ ተይዞ እየተሰራ ነው – ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልብ ሕክምና አገልግሎትን ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በተለያዩ የሀገሪቷ አካባቢዎች የማስፋት እቅድ ተይዞ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። የዓለም የልብ ቀን "ስለልብዎ ይወቁ ልብዎን ይንከባከቡ" በሚል መሪ ሀሳብ በዛሬው…

የዝንጅብል የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዝንጅብል በጥሬው ፣በሻይ፣በጭማቂ መልክና እንደ ምግብ ማጣፈጫ ቅመምነት ያገለግላል፡፡ ዝንጅብል በተለያየ መንገድ ለምግብነት ጥቅም ላይ የሚውል ቢሆንም የተሻለ የጤና ጥቅም የሚኖረው በጥሬው መመገብ እንደሆነ ጥናቶች ያስረዳሉ ፡፡ ዝንጅብል…

ብቁ የአዕምሮ ጤና ባለሙያዎችን ለማፍራት የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ ነው – ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዕምሮ ጤና ላይ የሚሰሩ ብቁ የጤና ባለሙያዎችን ለማፍራት የሚያስችሉ ስራዎች በመከናወን ላይ መሆናቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ በዓለም ለ32ኛ ጊዜ ታስቦ የሚውለው የዓለም የአዕምሮ ጤና ቀን "የአዕምሮ ጤና ዓለም አቀፍ…

ስለአዕምሮ ጤና ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዕምሮ ጤና ሰዎች ስለሚያስቡት፣ ስለሚሰማቸው እና በዚህም ስለሚያሳዩት ባህሪ ላይ የተመረኮዘ ነው፡፡ የአዕምሮ ጤና ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ሲሆን፥ ቀኑ ስለአዕምሮ ጤና ግንዛቤ በማስጨበጥና የተለያዩ መርሐ ግብሮችን በማከናወን…

የፌጦ የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌጦ ዝቅተኛ የካሎሪ ይዘት ያለው ሲሆን እንደ ቫይታሚን ኤ፣ ሲ እና ኬ እንዲሁም ኦሜጋ -3 ፋቲ አሲድ ያሉ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን ይዟል። የፌጦን ፍሬን ሆነ ቅጠል መጠቀም በርካታ የጤና ጥቅሞች እንዳሉት ጥናቶች ያስረዳሉ ፡፡ ፌጦ…