በእሳት ቃጠሎ ጊዜ መደረግ ያለባቸው እና የሌለባቸው ነገሮች
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አጋጣሚዎች የእሳት ቃጠሎ ሊያጋጥም ይችላል።
በዚህ ምክንያትም በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት ሊደርስ ይችላል።
በሰውነት ላይ የእሳት ቃጠሎ ሲያጋጥም ማድረግ ያለብን እና የሌለብን ነገሮች ምንድናቸው?
በእሳት የተቃጠለውን ቦታ…
በቂ ውሃ የመጠጣት የጤና በረከቶች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ጤናማ ሰው በቀን ውስጥ 8 ብርጭቆ ውሃ መጠጣት እንዳለበት በዘርፉ የተጠኑ በርካታ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡
በቂና ንጹህ ውሃ መጠጣት ንጥረ ምግቦችን ወደ ሴሎች ለማጓጓዝ፣ ቆሻሻን ለማስወገድ፣ የሰውነት መገጣጠሚያዎችን እና ሌሎች የሰውነት ክፍሎችን…
በተፈጥሮ በሴቶች ላይ የሚስተዋልን የስትሮክ ተጋላጭነት ለመቀነስ ምን መደረግ አለበት?
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስትሮክ ወደ አንጎል አካባቢ ያለው የደም ፍሰት ሲዘጋ ወይም በአንጎል ውስጥ ያለው የደም ቧንቧ ሲበጠስ በወንዶችም ሆነ በሴቶች ላይ የሚከሰት ህመም ነው፡፡
ከላይ ከተገለጹት የህመሙ መከሰቻ ምክንያቶች በተጨማሪ ሴቶች በተፈጥሮ ምክንያት ለስትሮክ…
የህፃናት ቶንሲል ህመምና መፍትሔው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቶንሲል ህመም በትንፋሽ የሚተላለፍ በሕጻናት ላይ በስፋት የሚከሰት የጉሮሮ ህመም አይነት ቢሆንም በየትኛውም የዕድሜ ክልል ያሉ ሰዎች ላይ ሲከሰት ይችላል፡፡
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የህጻናት ህክምና ስፔሻሊስትና ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር…
ለሀሞት ጠጠር አጋላጭ ምክንያቶች ምንድናቸው?
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለምዶም የሐሞት ጠጠር የምንለው የሐሞት ፊኛ ውስጥ ጠጠር ሲከማች ነው።
ይህ ጠጠር ለምን እና እንዴት እንደሚፈጠር ሳይንሳዊ ድምዳሜ ላይ መድረስ ባይቻልም የተለያዩ መላምቶችን ግን መጥቀስ ተችሏል።
እነዚህም መላምቶች፣…
የደም ማነስ ምልክቶች
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደም ማነስ በቂ ቀይ የደም ሴል ሳይኖር ሲቀር የሚከሰት የጤና እክል ነው።
የደም ማነስ የሚባለውም የሂሞግሎቢን መጠን ለወንዶች ከ13 ነጥብ 5 ግራም/ደሊ በታች እንዲሁም ለሴቶች ደግሞ ከ12 ግራም/ደሊ በታች ሆኖ ሲገኝ መሆኑን የህክምና ባለሙያዎች…
የቆዳ ጤናን ለመጠበቅ ጠቃሚ ምክሮች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ቆዳ በሰውነት ውስጥ ትልቁ አካል እንደመሆኑ መጠን ቆዳ የራሱ የሆኑ ትላልቅ ተግባራት አሉት።
የሙቀት መጠንን መቆጣጠር ፣ ጤናማ፣ ጠንካራ እና ንቁ ሆነው እንዲቀጥሉ ከበሽታ፣ ከኢንፌክሽን፣ ከፀሀይ እና ከሌሎች የከባቢ አየር ንጥረ…
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን አጋላጭ ምክንያቶች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሽንት ስርዓት አካላትን ማለትም (ኩላሊትን፣ የሽንት ፊኛን እና የላይኛውን እና የታችኛውን የሽንት ማስተላለፊያ ቱቦዎች) የሚያጠቃ የኢንፌክሽን አይነት ነው።
ብዙዎቹ ኢንፌክሽኖች የታችኛውን የሽንት ቧንቧዎች…
ሄፓታይቲስ (የጉበት ቁስለት) መተላለፊያ ምክንያቶች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሄፓታይቲስ (የጉበት ቁስለት) ጉበት በተላላፊ ቫይረሶች እና ኢተላላፊ አነሳሾች ምክንያት ሲጎዳ እና ሲቆስል የሚመጣ ህመም ነው፡፡
ጉበት በሆድ የላይኛው ክፍል በስተቀኝ በኩል ሲገኝ የንጥረ ነገሮችን ሂደት የሚያስተካክል፣ ደምን…
የደም ግፊትን ለመቀነስ የሚያግዙ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ16 ሺህ ህመሙ ባለባቸው ሰዎች ላይ በተደረገ ሙከራ ሁሉም የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች የደም ግፊትን እንደሚቀነሱ በብሪቲሽ ጆርናል ኦፍ ስፖርት ሜዲስን ላይ የታተመ ጥናት ውጤት አመላክቷል፡፡
መሬት ላይ በደረት በመተኛት በትክሻ ትይዩ በክርን…