የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለጤናማ ህይወት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ጤናማ ህይወትን ለመምራት ያስችላል፡፡
መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ከሚሰጠን ዘርፈ ብዙ የጤና በረከቶች ውስጥ የሚከተሉት ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡
ክብደትን ለመቀነስ ዋነኛ መፍትሄ ሲሆን…
ለካንሰር ህመም ሊያጋልጥ የሚችል የፕላስቲክ ቀዶ ጥገና
https://www.youtube.com/watch?v=ywMmh0H2RL4&t=565s
የጨጓራ ህመም መንስዔ፣ ምልክቶች እና መፍትሄው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨጓራ በአንጀታችን የመጀመሪያው ክፍል የሚገኝ የሰውነታችን አካል ሲሆን ዋና ስራውም ምግብን መፍጨት /ማላም/ ነው፡፡
የጨጓራ ህመም የሚባለው በጨጓራ ክፍል ላይ የሚመጣ የጨጓራ ግድግዳ መቆጣት /መጎዳት/ አንዳንድ ጊዜም መቁሰል ሲከሰት ነው፡፡…
በተፈጥሮ በታደሉ አካባቢዎች የእግር ጉዞ ማድረግ ያለው ጠቀሜታ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግርግርና ሁካታ ከተጨናነቀው ከተማ ይልቅ በተፈጥሮ ልምላሜ የታደለው ገጠራማ አካባቢ መንፈስን ለማደስ የተሻለው ስፍራ መሆኑ ይታመናል።
ጥናቶች ደግሞ በተፈጥሮ በታደሉ አካባቢዎች ረዘም ላለ ጊዜ የእግር ጉዞ ማድረግ የጤና ጠቀሜታ እንዳለው…
የጉሮሮ አለርጂ ምልክቶች እና መፍትሄው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉሮሮ አለርጂ ጉሮሯችን ለአለርጂ ተጋላጭ ሲሆን ምላሽ የሚሰጥበት ምልክት ነው፡፡
የተለያዩ አይነት አለርጂዎች እንዳሉ የህክምና ባለሙያዎች የሚናገሩ ሲሆን÷ ከዚህም ውስጥ የአፍንጫ፣ የቆዳ ፣ የጉሮሮ እና ሌሎችንም አለርጂዎች…
የራስ ምታት መንስኤና መፍትሄዎቹ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የራስ ምታት በየትኛውም የጭንቅላት /የራስ ክፍል/አካባቢ የሚከሰት የህመም አይነት ነው፡፡
ህመሙ የሚሰማዎት ጭንቅላትዎን ከፍሎ በአንዱ በኩል አሊያም በሁለቱም በኩል ሊሆን እንደሚችል የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ ፥ ህመሙ የመውጋት…
ለመርሳት ችግር የሙዚቃ ህክምና
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙዚቃ ህክምና የማስታወስ ችግር ላለባቸው ሰዎች ተስማሚ ህክምና መሆኑን ጥናት አመላከተ፡፡
ከአዕምሮ ህመም ጋር የሚያያዘው ይሄው ችግር ሰዎች በዕለት ከዕለት ህይታቸው ማሰብ፣ ማመዛዘንና ማስታወስ እንዳይችሉ የሚያደርግ ነው፡፡
ይህ የጤና እክል…
ጭንቀት፣ ምልክቶቹ እና መፍትሄዎቹ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለማሳካት የምንፈልጋቸው ነገሮች ከዓቅማችን በላይ ሲያሳስቡን እና ስናውጠነጥን የሚፈጠር ከገደብ ያለፈ ስሜት፥ ጭንቀት ነው ተብሎ ሊበየን ይችላል።
ጭንቀት ከፍላጎቶቻችን ወይም ከሁኔታዎች ጋር ራሳችንን ማጣጣም ሲከብደን የሚፈጠር ስሜት ነውም ሊባል…
የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ መንስዔ እና መከላከያ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን አሁን ወጣቶችን ጨምሮ በርካታ ሰዎች በጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ ሳቢያ ለህልፈት የመዳረጋቸው ዜና በተደጋጋሚ ይደመጣል።
ከዚህ ባለፈም ከአጋጣሚው በህይወት ተርፈው የተወሰነ የሰውነት ክፍላቸው አልታዘዝ ብሏቸው በሰው እርዳታ ነገሮችን…
ራስ ምታትን ለማስወገድ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ራስ ምታት በሚከሰትበት ጊዜ ወደ ሐኪም ቤት ሳይጓዙ ቀለል ያሉ ነገሮችን በማድረግ ህመሙን ማስታገስ ይችላሉ፡፡
ቀዝቃዛ ነገሮችን በራስ ላይ መጠቅለል፦ የራስ ምታት ወይም ከፍተኛ ማይግሬን በሚያጋጥምበት ጊዜ ቀዝቃዛ ነገሮችን በግንባር ላይ በመጠቅለል…