መድሃኒትን ለተላመደ የቲቢ በሽታ ከ18 እስከ 24 ወራት ይሰጥ የነበረው ህክምና ከ9 እስከ 12 ወራት በሚሰጥ መድሐኒት ተተካ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መድሃኒትን ለተላመደ ለቲቢ በሽታ ከዚህ በፊት ከ18 እስከ 24 ወራት ይሰጥ የነበረው የህክምና አገልግሎት ከ9 እስከ 12 ወራት በሚሰጥ መድሐኒት መተካቱን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ህክምናው ከዚህ ቀደም በመርፌና በሚዋጥ መድሃኒት መልክ ሲሰጥ…
ጎዴ እና ሃርገሌ ደም ባንኮች አገልግሎት መስጠት ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሱማሌ ክልል የሚገኙት 2 ደም ባንኮች ሙሉ ዝግጅት በመጨረስ በአቅራቢያቸው ለሚገኙ የጤና ተቋማት ደም ማድረስ መጀመራቸውን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።
ይህም በክልሉ ያሉ የደም ባንኮችን ቁጥር 3 ያደረሰ ሲሆን የጤና ተቋማትም ደም እና የደም አቅርቦት…
በኢትዮጵያ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በየጊዜው እየጨመረ ነው
አዲስ አበባ ፣ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጤናማ ያልሆነ የአናኗር ዘይቤ በኢትዮጵያ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እንዲያሻቅብ ማድረጉ ተገለጸ።
ከፍተኛ የደም ግፊት፣ የስኳር ሕመም፣ ስር የሰደደ የመተንፈሻ አካል ችግር፣ ካንሰር፣ የልብ…
ባለፉት 24 ሰዓታት 545 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል
አዲስአ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 801 የላቦራቶሪ ምርመራ 545 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
በዚህም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 126 ሺህ 786 ደርሷል።…
ባለፉት 24 ሰዓታት 568 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 2 ሺህ 296 ሰዎች አገግመዋል
አዲስ አበባ፤ ህዳር 30 ፤2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 4 ሺህ 313 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 568 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 114 ሺህ 834 መድረሱ ነው…
የትምህርት መቋረጥ በተማሪዎች ላይ ያሳደረው የስነ – ልቦና ጫና
https://www.youtube.com/watch?v=WagZYYShZKs