ካርበን ሞኖክሳይድ (የከሰል ጭስ) ዝምተኛው ገዳይ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅቱ ክረምት ከመሆኑ ጋር ተያያዞ አብዛኛዎቻችን ከብርድ ራሳችንን ለመከላከል በቤታችን ውስጥ ከሰል የማጨስ ልምድ አለን፡፡
ይሁን እንጂ ይህ ቤታችንን ለማሞቅ የምንጠቀምበት ጭስ በአግባቡና በጥንቃቄ ካልያዝነው የዕድሜ ልክ ህመም…
በእጅ መፃፍ ማንበብን ለመማር የሚረዳ ውጤታማ ስልት እንደሆነ የጆን ሆፕኪንስ ጥናት አመላከተ
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ዘመናዊነትን እና ስልጣኔን ተከትሎ ኮምፒውተር በአደጉ ሀገራትና በተለያዩ ከተሞች እየተስፋፋ መምጣቱ ህፃናት ዝቅተኛ የንባብ ክህሎት እንዲኖራቸው ማድረጉን የጆን ሆፕኪንስ ጥናት አመላክቷል፡፡ በጥናቱ ፊደላትን በእጅ መጻፍ የንባብ ክህሎትን ለማዳበር…
ዋና ዋና የጉበት ህመም ምልክቶች
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉበት ህመም (ሄፐታይተስ) አምስት ዋና ዋና ምልክቶች አሉት፡፡
ከጉበት ህመም አንዱ ምልከት ተደርጎ የሚወሰደው ድካም ሲሆን፥ የጉልበት ማጣት ፣ ከስራ ወይም ከእንቅስቃሴ በኋላ የሚመጣ ድካም ነው፡፡
ብዙ ጊዜ ምልክቱ ከጠዋት ይልቅ በማታ…
በልብ እና ደም ቧንቧ በሽታዎች የተያዙ ሰዎች በከፋ የኮቪድ-19 ቫይረስ የመያዝ እድላቸው የሰፋ ነው
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ጤና ሚኒስቴር እና ፖፑሌሽን ሰርቪስስ ኢንተርናሽናል የአስትራዜኒካ አካል ከሆነው ሄልዚ ኸርት አፍሪካ ፕሮግራም ጋር በመሆን የዘንድሮውን የአለም የደም ግፊት ቀን ጋር በተያያዘ በጋራ እየሰሩ መሆናቸው ተገለፀ።
የዚህ አመት መሪ ቃል…
ፆምና የጤና ጠቀሜታው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች የዐቢይን ፆም ከጀመሩ ከአንድ ወር በላይ ያስቆጠሩ ሲሆን የእስልምና እምነት ተከታዮችም በዛሬው ዕለት የረመዳን ፆምን ጀምረዋል።
በሁለቱም እምነቱ ተከታዮች ዘንድ ከፍተኛ ትኩረት ከሚሰጣቸው የጾም…
የከባድ ኩላሊት ህመም ምልክቶች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢሲ) የከባድ ኩላሊት ህመም ምልክቶች ምንድናቸው?
ለኩላሊት ህመም በርካታ ነገሮች ምክንያት መሆናቸው ይነገራል፡፡
ከዚህ በተጓዳኝ ደግሞ ህመሙ እንደቆየበት ደረጃ የተለያዩ የምልክት ደረጃዎች እንዳሉትም የህክምነናባለሙያዎች…
ሲስተር አሰጋሽ ጎሳ ለ80ኛ ጊዜ ደም በመለገስ ቀዳሚ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲስተር አሰጋሽ ጎሳ ለ80ኛ ጊዜ ደም በመለገስ ቀዳሚ ሆኑ፡፡
የጤና ሚንስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ገጻቸው ይህ በኢትዮጵያ ሴት ደም ለጋሾች ዘንድ ክብረ ወሰን ነው ብለዋል፡፡
ሚኒስትሯ እናትም ቀዳሚ ደም ለጋሽም በመሆን በዛሬ ዕለት…