በቀን አንድ እንቁላል መመገብ ለልብ ጤንነት ጠቃሚ መሆኑ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ጥር 26፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀን አንድ እንቁላል መመገብ ለልብ ጤንነት ጠቃሚ መሆኑን በአሜሪካ የተደረገ አንድ ጥናት ተጠቆመ፡፡
እንቁላል ብዙ ጠቃሚ ቫይታሚኖች ፣ ማዕድናት እና እጅግ ከፍተኛ ጥራት ያለው ፕሮቲን በውስጡ ይዟል፡፡
የእንቁላል ነጭ ክፍል በአብዛኛው ፕሮቲን…
በወሊድ ጊዜ የሚከሰትን የእናቶች ሞት ለመቀነስ በቅንጅት ሊሰራ እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ክልል ከወሊድ ጋር በተያያዘ የሚከሰትን የእናቶች ሞት ለመቀነስ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ።
“እናት የቤተሰብና የሀገር ምሰሶ ናት” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ14ኛ በክልሉ ደግሞ ለ2ኛ ጊዜ…
በቻይና በኮሮና ቫይረስ የተጠቃች እናት ከቫይረሱ ነፃ የሆነች ልጅ ተገላገለች
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ቫይረስ የተጠቃች እናት ከቫይረሱ ነፃ የሆነች ልጅን በቻይና ሃርቢን ሆስፒታል መገላገሏን የከተማዋ ጤና ኮሚሽን አስታወቀ።
በቫይረሱ ከተጠቃችው እናት የተወለደችው ህጻን 3 ነጥብ 05 ኪሎ ግራም የምትመዝን ሲሆን፥ ከእናቷ ማህጸን ከወጣች…
የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር በቅርበት እየሰራች ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመቆጣጠር የቻይና መንግስት ከኢትዮጵያ ጋር በቅርበት እየሰራ መሆኑን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ገለጸ።
በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ በቻይና የተቀሰቀሰውን የኮሮና ቫይረስ የመከላከል ተግባር አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፥…
ከኮሮና ቫይረስ ለመጠበቅ ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት መነሻውን ቻይና ያደረገውን የኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት ነው በሚል በዛሬው ዕለት አውጇል።
በዓለም ህዝብ ላይ ከፍተኛ ስጋትን በደቀነው እና ከ300 ሰዎች ለህልፈተ ህይወት ከዳረገው ቫይረስ ራስን…
ተመራማሪዎች ለኮሮና ቫይረስ ክትባት ለማግኘት ጥረት እያደረጉ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት ዓለም ላይ በተከሰቱት የኢቦላ እና ዚካ ቫይረሶች የበርካቶች ህይወት አልፏል ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውሶችም ተከስተዋል።
ከሰሞኑም መነሻውን ቻይና ያደረገውና ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት እየተዛመተ የሚገኘው ኮሮና ቫይረስ…
ሳንባ በሲጋራ ምክንያት ከሚከሰት ጉዳት የማገገም አቅም እንዳለው ተመራማሪዎቹ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳንባ በሲጋራ ምክንያት ከሚከሰት የካንሰር ህመም የማገገም አቅም እንዳለው ተመራማሪዎች ገለጹ።
በለንደን የተደረገው ጥናት ሳንባ በማጨስ ብዛት ከሚከሰት የህዋሳት ጉዳትና ለውጥ የማገገም አቅም እንዳለው አመላክቷል።
ተመራማሪዎቹ በጥናታቸው ለረጅም…
የአውስትራሊያ ተመራማሪዎች የኮሮና ቫይረስን ሊፈጥሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውስትራሊያ ተመራማሪዎች የኮሮና ቫይረስን ከቻይና ውጭ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊፈጥሩ መሆኑን አስታወቁ።
ተመራማሪዎቹ በሜልቦርን የቫይረሱን ቅጅ በቫይረሱ ከተጠቃ ሰው ናሙና በመውሰድ በድጋሚ ለመፍጠር እየሰሩ መሆኑን ገልጸዋል።
የሚፈጠረውን ቫይረስ…
ከእንጉዳይ የሚሰራው መድሃኒት የካንሰር ህመምተኞችን ድብርትና ጭንቀትን ይቀንሳል ተባለ-ጥናት
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከእንጉዳይ የሚሰራ መድሃኒት “psilocybin” የካንሰር ህመምተኞችን ድብርትና ጭንቀት እንደሚቀንስ ጥናት አመለከተ።
በካንሰር በሽታ ከተያዙ ሰዎች መካከል አንድ ሦስተኛ የሚሆኑት በጭንቀት፣ በድብርት እና ለሌሎች ስሜት መረበሾች እንደሚጋለጡ…