Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብና የምክክር ምዕራፍ ነገ ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብና የምክክር ምዕራፍ በነገው ዕለት እንደሚጀምር አስታውቋል።
ኮሚሽኑ በወላይታ ሶዶ ከተማ የአጀንዳ ማሰባሰብ ስራውን ነገ እንደሚጀምር ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ…
ለአሰልጣኝ አስራት ሃይሌ የሽኝት መርሐ ግብር ተከናወነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሰልጣኝ አስራት ሃይሌ የአስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ስታዲየም ተከናውኗል፡፡
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በተጫዋችነትና አሰልጣኝነት ለረጅም ዓመታት ያገለገለው አስራት ሃይሌ (ጎራዴው) ከትናንት በስቲያ ከዚህ ዓለም በሞት…
በክልሉ ሥራ አጥነትን ለመቅረፍ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎችን የሥራ አጥነት ችግር ለመፍታት በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ አስታወቁ፡፡
የክልሉ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ የሥራ ዕድል ፈጠራ ተግዳሮቶችና መፍትሔዎች ላይ…
ካንሰርን ለመከላከል ስትራቴጂ ተነድፎ እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ካንሰርን ለመከላከል የሚያስችል ስትራቴጂ ተነድፎ እየተሠራ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ አስታወቁ፡፡
ዓለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውንዴሽን የበጎ አድራጎት ድርጅት ዓመታዊ የጡት ካንሰር ወርን ምክንያት…
መድኃኒትን በሀገር ውስጥ ለማምረት የተጀመረው ሥራ አበረታች ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መድኃኒትን በሀገር ውስጥ ለማምረት የተጀመረው ሥራ አበረታች መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በየዓመቱ ጥቅምት 17 ቀን የሚከናወነው የየም ብሔረሰብ ዓመታዊ ባሕላዊ መድኃኒት ለቀማ ‘ሳሞኤታ’ በፎፋ ወረዳ በቦር ተራራ የፌደራል እና የማዕከላዊ…
በአዋሽ ፈንታሌ የተለያየ ደረጃ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዋሽ ፈንታሌ ወረዳ ሳቡሬ ቀበሌ ጎምዲሊ በተባለ ሥፍራ እስከ 4 ነጥብ 7 ሬክተር ስኬል የተመዘገበ የተለያየ ደረጃ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ሠመራ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡
የመሬት መንቀጥቀጡ ትናንት ከማለዳው 11 ሠዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ…
በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ቻይና ገባ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል ኃላፊ እና በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ቻይና ቤጂንግ ገባ፡፡
ልዑኩ ቤጂንግ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስም በቻይና ኮሙኒስት…
በደንበኞቼ ሠነዶች ላይ ጉዳት አልደረሰም- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ሸማ ተራ በነባር አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማኅበር ሕንጻ ላይ በደረሰው የእሳት አደጋ የደንበኞቹ ሠነዶችና መረጃዎች ጉዳት እንዳልደረሰባቸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አረጋገጠ፡፡
አደጋውን ተከትሎ ሸማ ተራ ቅርንጫፍ…
ዴንማርክ በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መስራቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴንማርክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የአየር ንብረት ለውጥ የመከላከል እና የአረንገዴ ልማት ስራዎችን የማስፋፋት ትብብር ይበልጥ ማጠናከር እንደምትፈልግ የሀገሪቱ እጩ አምባሳደር ሱኔ ክሮግስትሮፕ ገልጸዋል።
ዴንማርክ በ29ኛው የአየር ንብረት ለውጥ…
አቶ አህመድ ሺዴ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብርና የልማት ስራዎች ዙሪያ መከሩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ የተመራው ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ከፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲና ከእስያ መሰረተ ልማት ኢንቨስትመንት የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይቷል።
እየተካሄደ ካለው የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም እና የዓለም ባንክ አመታዊ…