Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ተወካይን አሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትጵያ ተወካይ አብዱል ካማራን (ዶ/ር) አሰናብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ÷ተወካዩ በ7 ዓመታት ቆይታቸው ለኢትዮጵያ ልማት ላበረከቱት ከፍተኛ ድጋፍ…

የኦሮሚያ ክልል ለ3 ሺህ 611 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለ3 ሺህ 611 ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ ጉዮ ዋሪዮ በሰጡት መግለጫ÷በይቅርታ ከተፈቱት ውስጥ 247ቱ ሴቶች መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ ይቅርታ የተደረገላቸው የሕግ…

በዘንድሮው የመኸር ወቅት 10 ሚሊየን ሄክታር መሬት በክላስተር ለምቷል – የግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የመኸር ወቅት 10 ሚሊየን ሄክታር መሬት በክላስተር መልማቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ ኢሳያስ ለማ፥ በ2016/17 የመኸር…

በስልጠና ሰበብ 3 ሚሊየን ብር እንዲመዘበር አድርገዋል ተብለው የተጠረጠሩ 5 ሰራተኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ሶስት ዳይሬክተሮችን ጨምሮ አምስት ሰራተኞች በስልጠና ሰበብ 3 ሚሊየን ብር እንዲመዘበር አድርገዋል ተብለው ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎቹ 1ኛ በሚኒስቴሩ የግዢና ፋይናንስ ዳይሬክተር አቶ አደፍርስ ደሳለኝ፣…

ገቢሳ ኤጀታ (ፕ/ር) የዓመቱ የሰብል ልማት ተመራማሪ ተብለው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ስመጥር ፑርዱ ዩኒቨርሲቲ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ገቢሳ ኤጀታን (ፕ/ር) በአከናወኑት የግብርና ምርምር ሥራ የዓመቱ የሰብል ልማት ተመራማሪ አድርጎ መርጧል፡፡ ገቢሳ ኤጀታ (ፕ/ር) በተለያየ ጊዜ በአካሄዱት ምርምር “ሃይብሪድ” የሆኑ የማሽላ…

በኢታንግ ከተማ የሰላምና ልማት ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ ኢታንግ ከተማ የሰላምና ልማት ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጋትሉዋክ ሮን (ዶ/ር) እና በብልፅግና ፓርቲ የጋምቤላ ክልል…

ኮሚሽኑ በሲዳማ ክልል አጀንዳ ለማሰባሰብ ያዘጋጀውን መድረክ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሲዳማ ክልል አጀንዳ ለማሰባሰብ ያዘጋጀው መድረክ ዛሬ በሐዋሳ ከተማ አስጀምሯል፡፡ በመድረኩ 1 ሺህ 800 የማህበረሰብ ክፍሎች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የተለያዩ ተቋማት ተወካዮች፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ…

በአሜሪካ የቦይንግ አውሮፕላን ጎማ ፈንድቶ ሁለት የጥገና ሰራተኞች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ አትላንታ የቦይንግ አውሮፕላን ጎማ ፈንድቶ ሁለት የጥገና ሰራተኞች ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ ቦይንግ 757-232 የሚል የምርት መለያ ያለው አውሮፕላኑ የአሜሪካው ዴልታ አየር መንገድ ንብረት ሲሆን በአትላንታ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ…

ክልሉ የበቆሎ ምርጥ ዘር ፍላጎቱን በራሱ አቅም ለመሸፈን እየሠራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት የበቆሎ ምርጥ ዘር ፍላጎቱን ከ50 በመቶ በላይ በራሱ አቅም ለመሸፈን እየሠራ መሆኑን የሲዳማ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ላለፉት ዓመታት የሚያስፈልገው ምርጥ ዘር ከ70 በመቶ በላይ የሚሸፈነው በሌሎች ክልሎች…

ኤሊያስ ድሪባ በዳኔ ከዚህ ቀደም በተለያዩ ከባድ ወንጀሎች ተከሶ “ዳዊት ድሪባ በዳኔ” በሚል ስም 3 ጊዜ የሞት ፍርድ የተፈረደበት ወንጀለኛ መሆኑን ፖሊስ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቪዬሽን ሕግ ጥሰት ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ከዋሉት መካከል ኤሊያስ ድሪባ በዳኔ የተባለው ተጠርጣሪ ከዚህ ቀደም በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ከባድ ወንጀሎች ተከሶ ዳዊት ድሪባ በዳኔ በሚል ስም ሦስት ጊዜ የሞት ፍርድ የተፈረደበት ደጋጋሚ…