Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያና ሳዑዲ የኢኮኖሚ ትስስራቸውን የሚያጠናክር ምክር ቤት አቋቋሙ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍቢሲ) ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ ዓረቢያ የሁለትዮሽ ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ማጠናከር የሚያስችላቸውን አዲስ የንግድ ምክር ቤት አቋቋሙ፡፡
ምክር ቤቱ ከፈረንጆቹ 2024 እስከ 2028 የሚቆይ ሲሆን÷ ሀገራቱ በግብርና፣ ማዕድን፣ ቱሪዝም፣ ቤቶች፣ የምግብ ኢንዱስትሪን…
ቁልፍ የሀገር መሠረተ-ልማቶችን ደኅንነት ለማስጠበቅና የህዝብን ጥቅም ለማረጋገጥ በትኩረት እየሠራ መሆኑን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አገልግሎቱ በቁልፍ መሠረተ-ልማቶች በተለይም በኤሌክትሪክ መሠረተ-ልማቶች ላይ የሚደረጉ ዝርፊያዎችን፣ ውድመቶችንና አሻጥሮችን በተመለከተ የሠራው ጥናት የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ቀርቦ ውይይት መደረጉን ለፋና ብሮድካስቲንግ…
ኢትዮጵያ አሸባሪ ቡድኖች ላይ የተገኘውን ውጤት አደጋ ላይ የሚጥሉ ድርጊቶችን እንደማትታገስ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪ ቡድኖች ላይ የተገኘውን ውጤት አደጋ ላይ የሚጥሉ ድርጊቶችን ኢትዮጵያ እንደማትታገስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በወቅታዊ ቀጣናዊ ጉዳይ ላይ ማምሻውን በአወጣው መግለጫ÷ ኢትዮጵያ ልዩነቶችን በሰላማዊ መንገድ…
የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትን ጨምሮ በ18 ተጠርጣሪዎች ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የነበሩት ሀብታሙ አበበ (ዶ/ር) ጨምሮ በ18 ተጠርጣሪዎች ላይ ተደራራቢ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው።
በፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ዛሬ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ…
በፀሐይ የሚሠሩ የውኃ መሳቢያዎች ውኃ ለማቅረብ አይነተኛ መሳሪያ መሆናቸው ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፀሐይ ኃይል የሚሠሩ የውኃ መሳቢያዎች (ፓምፖች) ለዝናብ አጠር አካባቢዎች ለመጠጥም ሆነ ለግብርና ሥራ የሚሆን ውኃ ለማቅረብ ሁነኛ መሳሪያ መሆናቸው ተመላከተ፡፡
የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በኮትዲቯር አቢጃን እየተካሄደ…
ቻይና በአዲስ አበባ የቻይና-አፍሪካ ጂኦ ሳይንስ ማዕከል መክፈት እንደምትፈልግ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ኢጃራ ተስፋዬ ከቻይና ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ፕሬዚዳንት ሊ ጂንፋ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ በጂኦሎጂካል ሰርቬይ ዘርፍ በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡…
የኮሪደር ልማቱን ዘላቂነት የሚያረጋግጥ ደንብ ፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ የኮሪደር ልማቱን ዘላቂነት የሚያረጋግጥ ደንብ አፀደቀ።
ምክር ቤቱ የደንብ ማስከበር ጽሕፈት ቤትን እንደገና ለማቋቋም እና አደረጃጀቱን፣ ሥልጣንና ተግባራቱን ለማሻሻል በተዘጋጀ ረቂቅ ደንብ…
አየር መንገዱ ከ28 ት/ቤቶች ለተወጣጡ ተማሪዎች ልዩ ስልጠና በመስጠት አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች ለተወጣጡ ተማሪዎች በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና እና ሒሳብ ትምህርቶች ልዩ ስልጠና በመስጠት አስመርቋል።
ስልጠናው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ እና ቲንክ ያንግ ኩባንያ ጋር በመተባበር…
በአፋርና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ግጭቶችን በዘላቂነት የመፍታት ሂደት በተሳካ መልኩ ቀጥሏል – አቶ ብናልፍ አንዷለም
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር እና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ግጭቶችን በዘላቂነት የመፍታት ሂደት በተሳካ መልኩ መቀጠሉን የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ገለጹ።
ባለፈው ሐምሌ ወር የአፋር ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አወል አርባ እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር…
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ተወካይን አሰናበቱ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትጵያ ተወካይ አብዱል ካማራን (ዶ/ር) አሰናብተዋል፡፡
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ÷ተወካዩ በ7 ዓመታት ቆይታቸው ለኢትዮጵያ ልማት ላበረከቱት ከፍተኛ ድጋፍ…