Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አቶ ኦርዲን በድሪ የዘንድሮውን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የዘንድሮውን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አስጀመሩ።
መርሐ ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችን ጨምሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል።
አቶ ኦርዲን…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመዲናዋን የዘንድሮ አረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር በኮልፌ ክፍለ ከተማ መንዲዳ አካባቢ በይፋ አስጀመረዋል።
ከንቲባዋ በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት፤ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር…
ለኢነርጂ ዘርፍ የሪፎርም ትግበራ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ተመድቧል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢነርጂ ዘርፍ ሪፎርም፣ ኢንቨንስትመንት እና ሞደርናይዜሽን ፕሮግራም ትግበራ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር መመደቡ ተገለፀ፡፡
በዓለም ባንክ ብድር የሚተገበረው ፕሮግራም ይፋ የተደረገ ሲሆን÷ ፕሮግራሙ ዘርፈ ብዙ የኢነርጂ ፕሮጀክቶችን ለመተግበር ያለመ…
ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው ጊዜ በማጠናቀቅ የሕዝብ እርካታን ለማሳደግ እየሠራን ነው-አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው በጀት፣ ጊዜ እና የጥራት ደረጃ በማጠናቀቅ የሕዝብ እርካታን ለማሳደግ እየሠራን እንገኛለን ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድረ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ።
ባለፉት ሦስት ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች በርካታ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን…
በሲዳማ ክልል በወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ አመርቂ ውጤት መመዝገቡ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲዳማ ክልል ሆኖ ከተደራጀ ወዲህ ለወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር በተከናወነ ሥራ አመርቂ ውጤት መመዝገቡ ተገልጿል፡፡
"ውጤታማ የሥራ ዕድል ለኢኮኖሚያችን ዕድገት" በሚል መሪ ሃሳብ በክልሉ ሥራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ቢሮ የተዘጋጀ ኤግዚቢሽንና…
በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ከ5 ቢሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ጉዳዮች በዕርቅ እልባት ማግኘታቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በአስማሚነት መር የዳኝነት አገልግሎት በ2016 በጀት ዓመት ብቻ ከ5 ቢሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ጉዳዮች በዕርቅ እልባት እንዲያገኙ መደረጉ ተገለጸ።
የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ያዘጋጀው የባለድርሻ አካላት የምክክር…
የኢትዮጵያ-ደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር አሥተዳዳሪዎች መድረክ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ-ደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር አሥተዳዳሪዎች የምክክር መድረክ በስኬት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡
የሀገራቱ የጋራ ድንበር አሥተዳዳሪዎች ያካሄዱትን ምክክር አስመልክተው ለመገናኛ ብዙኃን በጋራ…
ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለመምህራን የሰጡት እውቅና ይበልጥ እንድንሰራ የሚያበረታታ ነው – ማህበሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መምህራን በትውልድ ግንባታ ለሚያበረክቱት አስተዋጽኦ የሰጡት እውቅና ይበልጥ እንድንሰራ የሚያበረታታ ነው ሲል የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አስታወቀ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሕዝብ ተወካዮች ምክር…
ከመጪው መስከረም ጀምሮ የግብርና ናሙና ቆጠራ ለማካሄድ ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ከመስከረም2017 ዓ.ም ጀምሮ የግብርና ናሙና ቆጠራ ለማካሄድ የሚያስችል ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የ2017 ግብርና ናሙና ቆጠራ ስትሪንግ ኮሚቴ የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡
ሁሉም የግብርና ዘርፎች…
የመገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎች ለሀገራዊ ምክክሩ እያሳዩት ያለውን በጎ አስተዋጽኦ እንዲያጠናክሩ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎች በሀገራዊ ምክክሩ ሂደት እያሳዩት ያለውን በጎ ሚና አጠናክረው እንዲቀጥሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡
ኮሚሽኑ ለመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ያዘጋጀው የሥልጠናና የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።…