Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ብልፅግና ፓርቲ በ4 ክልሎች በተካሄደው የድጋሚና ቀሪ ምርጫ አብዛኞቹን መቀመጫዎች አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በአራት ክልሎች በተካሄደው የድጋሚና የቀሪ ምርጫ ለክልልና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አብዛኞቹን መቀመጫዎች ከፍተኛ ድምፅ በማግኘት አሸናፊ ሆነ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ኛው ዙር በተለያዩ ምክንያቶች ምርጫ ባልተካሄደባቸው…

የሚዲያ ባለሙያዎች በመናበብ ለሀገራዊ ምክክሩ አስተዋጽኦ ማድረግ አለባቸው – መስፍን አርአያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የተናበበ ሥራ በማከናወን ለሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማነት አስተዋጽኦ ማድረግ ይገባቸዋል ሲሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለመገናኛ…

በትግራይ ክልል የነዳጅ ማደያዎች በዘመናዊ የክፍያ ሥርዓት አገልግሎት እንዲሰጡ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ በዘመናዊ የክፍያ ሥርዓት አገልግሎት እንዲሰጡ እንደሚደረግ ተገለጸ። የትግራይ ክልል የጊዜያዊ አስተዳደሩ የትራንስፖርትና መገናኛ ቢሮ፣ የጊዜያዊ አስተዳደር የንግድ ኤጀንሲ እና በኢትዮ…

ዳሸን ባንክ በእንጦጦ ተራራ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር አከናወነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሸን ባንክ ከኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማህበር ጋር በመተባበር በእንጦጦ ተራራ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር አከናውኗል፡፡ የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አስፋው ዓለሙ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ችግኝ ተከላ ባንኩ በአካባበቢ ጥበቃ ዘርፍ ማህበራዊ…

42 ባለሃብቶች በቡልቡላ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለመሰማራት ውል ፈፅመዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 42 ባለሃብቶች በቡልቡላ የተቀናጀ የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለመሰማራት ውል መፈፀማቸውን የኦሮሚያ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኦሮሚያ ክልል የተለያዩ የስራ ኃላፊዎችና ባለሃብቶች የቡልቡላ የተቀናጀ…

የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመርቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መመረቁን ገልጸው፤ ይህ…

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት 1 ሺህ 100 ተማሪዎችን አስመረቋል። ከተመራቂ ተማሪዎች 671 የመጀመሪያ ዲግሪ፣ 397 የሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም 32 ተመራቂዎች ሦስተኛ ዲግሪ ያጠናቀቁ መሆናቸው ተገልጿል። ከተመራቂዎቹ…

የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በቀን፣ በማታ፣ በቅዳሜና እሁድ እንዲሁም በክረምት መርሐ ግብሮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቀዋል። የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 1 ሺህ 688 ተማሪዎችን አስመርቋል።…

የ«ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም» የጎዳና ላይ ሩጫ እስከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የ«ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም» የጎዳና ላይ ሩጫ መርሐ ግብር ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ፡፡ የ«ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም» የጎዳና ላይ ሩጫ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ…

በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ሀገር በቀል ችግኞች ይተከላሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በ20 ሄክታር የደን ቦታ ላይ ሀገር በቀል ችግኞች እንደሚተከሉ የፓርኩ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የችግኞቹ ተከላ የሚካሄደው በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ችግር ምክንያት የደን መመናመንና መራቆት…