Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሕዝቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ- አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ እና የሐረሪ ክልልን ለነዋሪዎች ምቹ ለማድረግ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡
በ2017 በክልሉ በሚከናወኑ የልማት ሥራዎች ላይ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል።
አቶ…
ሚኒስቴሩ ለበጎ ፈቃድ ሥራ የሚውል 10 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው የግንባታ ግብዓቶች ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ለክረምት የበጎ ፈቃድ ሥራ የሚውል 10 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው የግንባታ ግብዓቶችና አልባሳት ድጋፍ አደረጉ፡፡
ድጋፉም ሲሚንቶ፣ ሚስማር፣ ፌሮ፣ የቤት ክዳን ቆርቆሮ እና አልባሳት ሲሆን÷ በለሚኩራ…
በጎፋ በመሬት መንሸራተት የተፈናቀሉ ወገኖችን በአዲስ መልክ በዘላቂነት ለማስፈር የቦታ ቅየሳ ሥራ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት ምክንያት የተጎዱ ሰዎችን ከአደጋ ለመከላከልና በዘላቂነት ችግሩ ለመፍታት በአዲስ መልክ ተፈናቃዮች ለማስፈር የቦታ ቅየሳ ሥራ እየተሠራ መሆኑ ተገልጿል።
በክልሉ በምክትል ርዕሰ…
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያን ተከትሎ ህገ ወጥ ስራን እየሰሩ በሚገኙ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያን ተከትሎ ህገ ወጥ ስራን እየሰሩ በሚገኙ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ እንደሚገኝ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ ከክልልና ከከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን በሀገሪቱ የተደረገውን…
የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲው በተሟላ መልኩ መተግበሩ ከ27 ቢሊየን ዶላር በላይ ኃብት ማሰባሰብ አስችሏል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲውን በተሟላ መልኩ ገቢራዊ በማድረጓ ከ27 ቢሊየን ዶላር በላይ ኃብት ከተለያዩ የፋይናንስ ምንጮች ማሰባሰብ እንዳስቻላት የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለፁ።
መንግሥት ቀጣይነት…
የክልሉ የኮሪደር ልማት ስራ የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ትኩረት አድርጎ እየተሰራ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል እየተተገበረ በሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ የማህበረሰቡን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት በሚያረጋገጥ መልኩ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ እንደሚገኝ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ።
የሐረር ከተማ ስትራቴጂክ የልማት እቅድ ግብረ-ሃይል…
አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከቱርክዬ አቻቸው ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከቱርክዬ አቻቸው ሀካን ፊዳን ጋር ተወያይተዋል፡፡
አምባሳደር ታዬ እና ሀካን ፊዳን ፥ በሶማሊያ እና በሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ባሉ እና በሌሎች የሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል።…
ኮሌጁ የካንሰር በሽታ ተጋላጭነትን ለመቀነስ የቅንጅት ሥራዎችን ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የካንሰር በሽታ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ከአጋር አካላት ጋር በጋራ ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኑን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ አስታወቀ፡፡
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከአፍሪካ የምርምርና ሥልጠና ማዕከል፤…
ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) በአሶሳ ዞን የግብርና ልማትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)ን ጨምሮ ከፍተኛ የፌዴራልና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አመራር አባላት በአሶሳ ዞን የግብርና ልማት እንቅስቃሴን ጎብኝተዋል፡፡
ትናንት በተጀመረው የግብርና ሚኒስቴር፣ የክልል ግብርና ቢሮዎች እና ተጠሪ ተቋማት…
ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር) በሶማሊያ በተፈጸመው የሽብር ጥቃት ባለፈው የሰው ህይዎት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሶማሊያ በተፈጸመው የሽብር ጥቃት ባለፈው የሰው ህይዎትና ባስከተለው ጉዳት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ በሶማሊያ ሞቃዲሾ የባህር…