Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የእቅድ አፈፃፀም ተገመገመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የ2016 በጀት አመት የእቅድ አፈፃፀምን ገምግሟል፡፡ በምክር ቤቱ የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ዑሞድ ኡጁሉ፥ የቋሚ ኮሚቴውን…

“መቻል ለ ኢትዮጵያ” የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር በስኬት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "መቻል ለ ኢትዮጵያ" የተሰኘውና በመስቀል አደባባይ የተካሄደው የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር በስኬት ተጠናቀቀ። መነሻውን እና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገው "መቻል ለኢትዮጵያ" የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ…

ለክልል መዋቅራዊ ጥያቄዎች በሕዝቦች ፍላጎት መሠረት ምላሽ መሠጠቱ ተደጋጋሚ አቤቱታዎችና ቅሬታዎችን አስቀርቷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል የመዋቅር ጥያቄዎች ሰላማዊ፣ የሕዝቦችን አብሮነት እና ወንድማማችነት ሊያጠናክር በሚችል መልኩ በሕዝበ ውሳኔ ምላሽ መሠጠቱ ለምክር ቤቱ ይቀርቡ የነበሩ ተደጋጋሚ አቤቱታዎችና ቅሬታዎች ማስቀረት እንደቻለ ገለጹ፡፡ የማንነት ያስተዳደር ወሰንና…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በነቀምቴ ከተማ በግንባታ ላይ ያሉ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በነቀምቴ ከተማ በግንባታ ላይ ያሉ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ይገኛሉ። ርዕሰ መሥተዳድሩ በነቀምቴ ከተማ እየተገነቡ የሚገኙትን ኢንዱስትሪያል ፓርክና መናኸሪያ ነው እየጎበኙ የሚገኙት። በማርታ…

በመቻል ለ ኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ መቅደስ ሽመልስ እና በላይ ዝቁ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መቻል ለ ኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በሴቶች መቅደስ ሽመልስ፥ በወንዶች ደግሞ በላይ ዝቁ አሸናፊዎች ሆነዋል። በወንዶች ውድድር በግል የተወዳደረው በላይ ዝቁ በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅ፤ ጌታነህ ሞላ ከመቻል የስፖርት ክለብ እንዲሁም…

በደሴ ከተማ ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ምርቃትና ጉብኝት  እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተሰሩ 33  የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ምርቃትና ጉብኝት  እየተካሄደ ይገኛል። በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል። የሕዝብን የልማት…

1 ሺህ 169 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 169 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ወገኖችም ድጋፍ እየተደረገና ከቤተሰብ ጋር የማቀላቀል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን…

የአፍሪካ የቀድሞ እግር ኳስ ከዋክብት የህዳሴ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙት የአፍሪካ የቀድሞ እግርኳስ ከዋክብት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ እና የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብረሀም በላይ (ዶ/ር) ስለግንባታ ሂደቱ እና ፕሮጀክቱ ለኢትዮጵያውያን…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና መተግበሪያ ስትራቴጂ እያዘጋጀች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ተጠቃሚነቷን ለማረጋገጥ የሚያስችላትን ብሔራዊ የንግድ ቀጣና መተግበሪያ ስትራቴጂ እያዘጋጀች መሆኑ ተገለጸ። ስትራቴጂውን በተመለከተ በአዲስ አበባ በተካሄደው ምክክር ላይ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር…

የዋና መምሪያው ሥራ በአርዓያነት የሚወሰድ ነው- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ  

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ የሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ እያከናወናቸው ያሉ ተግባራት በአርዓያነት የሚወሰዱ መሆናቸውን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ እና የሠራዊቱ ከፍተኛ አመራሮች የዋና መምሪያውን የሥራ…