Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የባህላዊ ፍርድ ቤት የዜጎችን መብት በማስከበር ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው- አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የባህላዊ ፍርድ ቤት የህግ የበላይነትን በማረጋገጥና የዜጎችን መብት በማስከበር ረገድ ከፍተኛ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ።
እንዲሁም በተለያዩ አካላት መካከል የሚነሱ…
ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ አሳዶቭ ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸው÷ ኢትዮጵያና አዘርባጃን በንግድ፣ በኢንቨስትመንት፣ በቴክኖሎጂ እና በሌሎች ዘርፎቸያላቸውን ትብብር የበለጠ ማሳደግ እና…
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የተንጸባረቀው ሀሳብ ትክክል ያልሆነና ተቀባይነት የሌለው ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የተንጸባረቀው ሀሳብ ትክክል ያልሆነና ተቀባይነት የሌለው ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር በትናንትናው ዕለት ያደረጉት ንግግር በተረጋገጠ መረጃ ላይ ያልተመሰረተና በምርጫ ወደ…
የብሪክስ ጥምረት የዲፕሎማሲ ግንኙነትን ለማስፋትና ኢኮኖሚያዊ ትብብርን ለማሳደግ ይረዳል – አምባሳደር ዲና
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የብሪክስ ጥምረት ኢትዮጵያ በዓለም የዲፕሎማሲ ግንኙነት ዕድሎችን እንድታሰፋና ኢኮኖሚያዊ ትብብሯን እንድታጠናከር ያደርጋል ሲሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሠላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ።
በኢትዮጵያ…
የህዳሴ ግድቡን በተመለከተ በግብጽ ሚዲያዎች የሚነዛው የሀሰት መረጃ የዓባይን ውሃ ለብቻ የመጠቀም ራስ ወዳድነት ነው – መሀመድ አልአሩሲ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ በግብጽ ሚዲያዎች የሚነዛው የሀሰት መረጃ የዓባይን ውሃ ለብቻ የመጠቀም ራስ ወዳድነት ነው ሲሉ በግድቡ ዙሪያ በዓለም አቀፍ መድረኮች በመሟገት የሚታወቁት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና የውሃና ኢነርጂ…
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የጦር መሣሪዎችን ምልክት በማድረግ ወደ መረጃ ቋት ማስገባት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የጦር መሣሪያዎችን ምልክት በማድረግ ወደ መረጃ ቋት ማስገባት ጀመረ፡፡
ፌደራል ፖሊስ የጦር መሣሪያን ምልክት በማድረግ ወደ ጦር መሣሪያ መረጃ ቋት ማስገባት ላይ…
አፍሪካ ለአርቲፊሻል አስተውሎት ዘርፍ ተገቢውን ትኩረት እንድትሰጥ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ ትክክለኛ ድምጿን እንድታሰማ የአፍሪካ ሀገራት ለአርቲፊሻል አስተውሎት ዘርፍ ተገቢውን ትኩረት እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበ፡፡
የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ የአፍሪካ ህብረትና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስራ መሪዎችና ከመላው…
አሜሪካ የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም ድጋፏን እንደምታጠናክር ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን የአሜሪካ መንግስት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር ጋር ተወያይተዋል፡፡
ኮሚሽነሩ÷ የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ተልዕኮውን ለማሳካት የዝግጅት ምእራፍ ስራዎችና የመጀመሪያ ዙር…
እነ አቶ ምትኩ ካሳ በተከሰሱበት ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት እነ አቶ ምትኩ ካሳ በተከሰሱበት ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ።
የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት…
ከንቲባ አዳነች ከአፍሪካ ልማት ባንክ ልዑክ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ የቤት ግንባታ ፕሮጀክቶች በሚደገፉበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡