Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
እነ አቶ ምትኩ ካሳ በተከሰሱበት ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት እነ አቶ ምትኩ ካሳ በተከሰሱበት ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ።
የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት…
ከንቲባ አዳነች ከአፍሪካ ልማት ባንክ ልዑክ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ የቤት ግንባታ ፕሮጀክቶች በሚደገፉበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡
ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን የኢኮኖሚ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሰገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን የኢኮኖሚ ሚኒስትር ሚካይል ጃባሮቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ውይይቱን አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ በውይይቱ የሁለቱን ሀገራት የኢኮኖሚ…
ኢትዮጵያና ፓኪስታን በትምህርት ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በትምህርት ዘርፍ በትብብር ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ማድረጋቸው ተገለፀ፡፡
በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከፓኪስታን የከፍተኛ ትምህርት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙክታር አህመድ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡…
ኢትዮጵያና ቱርክ የንግድ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር በርክ ባራን ጋር ተወያይተዋል፡፡
አቶ ብረመስቀል÷ የግብርና ምርቶችን ወደ ቱርክ በመላክ እና የግሉን ሴክተር ግንኙነት በማጠናከር በሀገራቱ መካከል ያለውን የንግድ…
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በጎንደር ከተማ ለተባባሪ አካላት ስልጠና እየሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በጎንደር ክላስተር በአጀንዳ ማሰባሰብና ምክክር ላይ የሚሳተፉ የማህበረሰብ አባላትን ለመመልመል የሚያግዙ ተባባሪ አካላት ስልጠና እየሰጠ ነው፡፡
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር መላኩ ወ/ማርያም በዚህ ወቅት እንዳሉት÷…
ከ2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ጥሪን ተከትለው ወደ ሀገር ቤት ከገቡ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ውይይት እየተካሄደ ነው።
ውይይቱ "ታሪካዊ መሰረትዎን ይወቁ" በሚል መሪ ሃሳብ ነው በዓድዋ ድል…
በኢንዱስትሪ ፓርኮች የቻይና ባለሀብቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች የቻይና ባለሀብቶችን ተሳትፎ ይበልጥ ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ተናገሩ፡፡
ዋና ስራ አስፈፃሚው ከቻይና ሁናን ግዛት ለመጡ የተለያዩ ኩባንያዎች ተወካዮች ጋር…
ኮማንድ ፖስቱ እየወሰደ ባለው ሕግ የማስከበር ዘመቻ ቀጣናውን የተረጋጋ ማድረግ ተችሏል – ሌ/ጄ ብርሃኑ በቀለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህርዳር-ጎንደር ኮማንድ ፖስት በጽንፈኛው ቡድን ላይ እየወሰደ ባለው ሕግ የማስከበር ዘመቻ ቀጣናውን ሠላማዊና የተረጋጋ ማድረግ ተችሏል ሲሉ የኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢና የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አዛዥ ሌ/ጄ ብርሃኑ በቀለ ገለጹ፡፡
ኮማንድ ፖስቱ…
ዘመኑን የሚመጥን የገቢ አሰባሰብ ስርአት መከተል ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የገቢ መጠን ለማሳደግ ከተለምዷዊ አሰራር የተላቀቀና ዘመኑን የሚመጥን የገቢ አሰባሰብ ስርዓት መከተል ይገባል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አሳሰቡ።
የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የ2016…