Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ በጎርፍ የተከበቡ 25 ሰዎችን መታደግ ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ ከሰዓት በኋላ የጣለው ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ፍየል ቤት አካባቢ በተሽከርካሪ ውስጥ እንዳሉ በጎርፍ ተከብበው የነበሩ 25 ወገኖችን ጉዳት ሳይደርስባቸው መታደግ ተቻለ፡፡ በሌላ…

ከ1 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 194 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ወገኖችም ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ እየተሠራ…

አቶ ሙስጠፌ መሐመድ የትንሳኤ በዓል የመተሳሰብ እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ የትንሳኤ በዓል ለሕዝበ ክርስቲያኑ የሰላም፣ የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በነገው ዕለት የሚከበረውን የትንሳኤ በዓል አስመልክተው የእንኳን…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ የሕዝቡ አጀንዳ ሆኖ እንደሚቀጥል አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራ በ6ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብርም የአመራሩና ሕዝባችን አጀንዳ ሆኖ ይቀጥላል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ፡፡ ወደራስ ለመመለስና ሁለገብ ብልጽግናን ለማረጋገጥ የተጀመረውን…

ትንሳኤን ስናከብር ለተቸገሩ ያለንን በማካፈል ይሁን- አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትንሳኤን በዓል ስናከብር በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ያለንን በማካፈል ሊሆን ይገባል ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ርዕሰ መሥተዳደር ጌታቸው ረዳ ገለጹ፡፡ አቶ ጌታቸው በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለክርስትና…

ኢትዮጵያ ከፍ ትላለች እንጂ ሞት አያገኛትም- ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትንሳኤ በኋላ ዳግም ሞት እንደሌለ፤ ኢትዮጵያም ከዚህ በኋላ ከፍ ከፍ ትላለች እንጂ ሞት ዳግም አያገኛትም ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የትንሳኤ በዓልን አስመልክተው ባስተላለፉት የእንኳን…

በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ የተከናወኑ ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ የተከናወኑ አበረታች ሥራዎች እንዲጠናከሩ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ አሳሰቡ። የክልሉ መሥተዳድር ምክር ቤት በክልሉ በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ የተከናወኑ የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት…

የትንሳኤ በዓልን ስናከብር ለሰዎች ሰላም በመጸለይ ይሁን- ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትንሳኤ በዓልን ስናከብር ለሰው ልጆች ሰላምና ደኅንነት በመጸለይና የተቸገሩ ወገኖችን በማገዝ ሊሆን ይገባል ሲሉ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት…

ምዕመኑ የትንሳኤ በዓልን ሲያከብር ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን በማገዝ እንዲሆን ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕመኑ የትንሳኤ በዓልን ሲያከብር ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን በማገዝ ሊሆን እንደሚገባ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስትያናት ካውንስል ዋና ጸሐፊ ቄስ ደረጄ ጀምበሩ አስገነዘቡ፡፡ ዋና ጸሐፊው ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…

የትንሳዔ በዓል የመተሳሰብ ሊሆን ይገባል- አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት በክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል የመተሳሰብና የመደጋገፍ ሊሆን ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ አፈ-ጉባዔው የትንሳኤ በዓልን በማስመልከት…