Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ወደ ኬንያ ያመሩበትን የአይ ዲ ኤ ጉባዔ አጠናቅቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ወደ ኬንያ ያመሩበትን የአይ ዲ ኤ ጉባዔ አጠናቅቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በኬንያ ናይሮቢ በተካሄደው ዓለም አቀፉ የልማት ማኅበር (አይ ዲ ኤ)…

የውሃ ማጣሪያ ማሽን ለማምረት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከኢቲዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ እና አፒሞሶ ከተሰኘ የቼክ ሪፐብሊክ ኩባንያ ጋር የውሃ ማጣሪያ ማሽን ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት፣ ለመገጣጠምና ለማምረት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱን የውሃና ኢነርጂ…

በሀሰት ሰነድ የመንግስት ይዞታ ላይ ካርታ የሰጡና ይዞታውን የሸጡ እስከ 13 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም በተጭበረበረ መንገድ 638 ካሬ ሜትር የመንግስት ይዞታ ላይ የማረጋገጫ ካርታ የሰጡና ይዞታውን ወስደው በመሸጥ ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል ተብለው ስልጣንን ያለአግባብ መጠቀም ከባድ የሙስና ወንጀል የተከሰሱ ግለሰቦች በጽኑ…

በግብርና ሚኒስቴር የዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮግራም 2 የስራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ሚኒስቴር የዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮግራም 2 የስራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር የፌዴራልና የክልል የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ዛሬ ተካሂዷል፡፡ ፕሮግራሙ በግሎባል ክላይሜት ፈንድ (ጂሲኤፍ)የፋይናንስ ድጋፍ በ165 ሚሊየን ዶላር በጄት በአለም…

በምንዛሬ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካት 3 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሀገር ውስጥ በውጪ ምንዛሬ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር በቀል ምርቶች በመተካት 3 ነጥብ 1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ከብክነት ማዳን መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የ2016 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀምን በተመለከተ…

የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። በዚህ መሰረትም ለማህበራዊ ሳይንስ ከሐምሌ 3 እስከ 5 ቀን፣ ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ደግሞ…

ኤልሳልቫዶር ኤምባሲዋን በአዲስ አበባ ልትከፍት ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤልሳልቫዶር በአፍሪካ ሁለተኛ ኤምባሲዋን በአዲስ አበባ ለመክፈት መወሰኗን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በኤልሳልቫዶር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኤሌክሳንድራ ሂል ቲኖኮ የተመራ ልዑክ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ጋር…

በመዲናዋ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ ንጋት ላይ በጣለው ዝናብ ሳቢያ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ወረገኑ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የ4 ሰዎች ሕይወት አልፏል። የከተማ አስተዳደሩ ማስተር ፕላናቸውን ያልተከተሉ የወንዝ ዳርቻ…

ኢትዮጵያ ወጣቶችን በማብቃት 2 ሚሊየን አዳዲስ ሥራዎችን ለመፍጠር አቅዳለች- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርትን ተደራሽ በማድረግ ብሎም ወጣቶችን በማብቃት ኢትዮጵያ 2 ሚሊየን አዳዲስ ሥራዎችን ለመፍጠር አልማለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በዓለም አቀፉ የልማት…

የግብርና ግብዓቶችን በተገቢው ጊዜ ለማሰራጭት እየተሰራ ነው – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የግብርና ግብዓቶችን በተገቢው ጊዜ ለማሰራጭት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ የግብርና ግብዓቶችን ከውጭ ለማስገባት የተመቻቸውን እድል በመጠቀም በማህበር ተደራጅተው…