Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የ2 ዓመት ሕጻንን በመጥለፍ ወደ ሱሉልታ ከተማ በመውሰድ ደብቃ የተያዘችው ግለሰብ ጥፋተኛ ተባለች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለት ዓመት ሕጻንን በመጥለፍ ወደ ኦሮሚያ ክልል ሱሉልታ ከተማ በመውሰድ ደብቃ ተይዛለች የተባለችው ተከሳሽ ጥፋተኛ ተባለች። በቤት ሰራተኛነት በምትሰራበት ቤት ውስጥ ሶሊያና ዳንኤል የተባለች ሕጻንን ደብቃ በተያዘችው ተከሳሽ ላይ በሰባት ተደራራቢ…

የእስራኤል ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋያቸውን እንዲያፈሱ በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ ጥሪ አቀረቡ፡፡ በእስራኤል ለሚገኙ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ስላለው ኢንቨስትመንት የማስተዋወቂያ መርሃ ግብር የተካሄደ ሲሆን ÷በዚሁ መርሐ…

ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የኃይል ትስስር በመፍጠር የመሪነት ሚና እየተጫወተች መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የኃይል ትስስር በመፍጠር የመሪነት ሚና እየተጫወተች መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ(ዶ/ር ኢ/ር) አስታወቁ ፡፡ በአቡዳቢ በፈረንጆቹ አቆጣጠር ከሚያዝያ 16 እስከ 18 ቀን 2024…

በመረጃና ደኅንነት ዘርፍ ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከቱት አስማማው ቀለሙ (ዶ/ር) ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመረጃና ደኅንነት ዘርፍ ውስጥ ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከቱት አስማማው ቀለሙ (ዶ/ር) ስርዓተ ቀብር በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈፀመ። ከ1956 ዓ.ም ጀምሮ ለ60 ዓመታት ያህል በመረጃና ደኅንነት ዘርፍ ያገለገሉት አስማማው ቀለሙ…

አሜሪካ ለብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ሥራዎች ድጋፍ እንደምታደርግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን እያከናወናቸው ያሉትን ተግባራት ለመደገፍ የአሜሪካ መንግሥት ዝግጁ መሆኑን በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ አረጋገጡ፡፡ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን ከአምባሳደር ኤርቪን ጆሴ…

ኢትዮጵያና ጂቡቲ የኢሚግሬሽን መረጃ ልውውጥ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጂቡቲ በኢሚግሬሽን መረጃ ልውውጥ እና ድንበር ቁጥጥር ላይ ያላቸውን ትብብር በይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ፡፡ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ከጂቡቲ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ሰዒድ ኑህ ሀሰን ጋር…

በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ላይ ትኩረት ያደረገ ‘አስተውሎት’ የተሰኘ ፊልም ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ዙሪያ ትኩረት ያደረገ ‘አስተውሎት’ የተሰኘ ፊልም በዛሬው እለት ተመርቋል። በምረቃ ስነ-ስርአቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል።…

በኦሮሚያ ክልል በበልግ ወቅት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎች ይለማል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮ የበልግ ወቅት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎች የማልማት ሥራ መጀመሩን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ጌቱ ገመቹና ሌሎች የክልሉ መንግስት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት የዘንድሮ…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከደቡባዊ ትብብር ድርጅት ዋና ጸሃፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከደቡባዊ ትብብር ድርጅት ዋና ጸሃፊ ሼክ መንሱር ቢን ሙስሰላም ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና በድርጅቱ መካከል ትብብርን የበለጠ ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ እንዲሁም ከደቡባዊ…

ጀርመን ለ8 ሆስፒታሎች 3 ነጥብ 6 ሚሊየን ዩሮ ዋጋ ያለው የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መንግሥት በጀርመን ልማት ባንክ አማካይነት ለስምንት የማስተማሪያ ሆስፒታሎች 3 ነጥብ 6 ሚሊየን ዩሮ ዋጋ ያለው የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ድጋፍ የተደረገው ለጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝይድ ሆስፒታል፣ ድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል፣ አዳማ…