Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሐረሪ ክልል የዳያስፖራ ቤት ልማት ዘርፍ ውጤቱን በሌሎችም ለመድገም እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል በዳያስፖራ ቤት ልማት ዘርፍ ያስመዘገበውን ውጤት በሌሎች የኢንቨስትመንት ዘርፎችም ለመድገም እንደሚሰራ ተገልጿል፡፡ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አቅምና ፍላጎትን ማስተናገድ የሚያስችሉ የዳያስፖራ ተሳትፎ…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የታዳሽ ኃይል ኤጄንሲ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው ዓለም አቀፉ የታዳሽ ኃይል ኤጄንሲ ጉባዔ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች አቡ ዳቢ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ በጉባዔው የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) እና በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ አምባሳደር ዑመር ሁሴን…

ከባድ የማታለል ወንጀል ክስ ተመስርቶበት ሲፈለግ የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር በከባድ የማታለል ወንጀል ክስ ተመስርቶበት ሲፈለግ የነበረውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ግለሰቡ በሸገር ከተማ አስተዳደር በመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ አራት…

በአማራ ክልል ከ224 ሺህ በላይ ተማሪዎች የምገባ መርሐ ግብር ተጠቃሚ ሆነዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ224 ሺህ በላይ ተማሪዎች የምገባ መርሐ ግብር ተጠቃሚ በመሆን ላይ እንደሚገኙ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ ወ/ሮ ኢየሩስ መንግስቱ እንደገለጹት÷ በመርሐ ግብሩ ተጠቃሚ በመሆን ላይ የሚገኙት ተማሪዎች…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ762 ሚሊየን ብር በላይ ማስመለሱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለአግባብ ከተወሰደበት ገንዘብ ውስጥ ከ762 ሚሊየን ብር በላይ ማስመለሱን አስታውቋል፡፡ ከሲስተም ጋር በተገናኘ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም በተፈጠረ ችግር ምክንያት ብር 801 ሚሊየን 417 ሺህ 747ብር ከ81 ሳንቲም…

ከአለም አቀፍ የልማት አጋሮች ለኢትዮጵያ ሰብአዊ እርዳታ የሚውል ከ630 ሚሊየን ዶላር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአለም አቀፍ የልማት አጋሮች ለኢትዮጵያ ሰብአዊ እርዳታ የሚውል ከ630 ሚሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ መሰብሰቡን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ አስታወቁ፡፡ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ኮንፍረንሱን ኢትዮጵያ ፣ብሪታኒያ እና የተባበሩት…

አቶ አህመድ ሽዴ ከአይ ኤም ኤፍ ኃላፊ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ከአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ኃላፊ ክሪስታሊና ጆርጄቫ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የብሄራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ እና የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ(ዶ/ር) ተገኝተዋል፡፡…

አምባሳደር ታዬ አጽቀ ስላሴ ከአለም ምግብ ፕሮግራም ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ስላሴ ከአለም ምግብ ፕሮግራም ምክትል ዋና ዳይሬክተር ካርል ሳኩ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እየተሰሩ ላሉ የልማት እና የሰብአዊ ድጋፍ ስራዎች የአለም ምግብ ፕሮግራም ያለውን አጋርነት እና…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጆዜ ማሲንጋ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሁለትዮሽ ጉዳዮች እና በመዲናዋ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን በተመለከተ በጋራ መስራት በሚቻልባቸው…

የ2 ዓመት ሕጻንን በመጥለፍ ወደ ሱሉልታ ከተማ በመውሰድ ደብቃ የተያዘችው ግለሰብ ጥፋተኛ ተባለች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለት ዓመት ሕጻንን በመጥለፍ ወደ ኦሮሚያ ክልል ሱሉልታ ከተማ በመውሰድ ደብቃ ተይዛለች የተባለችው ተከሳሽ ጥፋተኛ ተባለች። በቤት ሰራተኛነት በምትሰራበት ቤት ውስጥ ሶሊያና ዳንኤል የተባለች ሕጻንን ደብቃ በተያዘችው ተከሳሽ ላይ በሰባት ተደራራቢ…