Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
“ስታርት አፕ ኢትዮጵያ” ለወጣቶች ሥራ ፈጠራ የተመቸ ከባቢን በመፍጠር ችግር ፈቺ የስራ መስኮችን ለመክፈት ያለመ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ስታርት አፕ ኢትዮጵያ” ለወጣቶች ሥራ ፈጠራ የተመቸ ከባቢን በመፍጠር ችግር ፈቺ የስራ መስኮችን ለመክፈት ያለመ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷“ስታርት አፕ ኢትዮጵያ”…
ኢትዮጵያና ጃፓን በትምህርት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጃፓን የትምህርት ዘርፉን ለማጠናከር በሚያስችላቸው ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡፡
የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሽባታ ሂሮኖሪ ጋር ተወያይተው በየትምህርት ዘርፍ በትብብር ለመስራት…
ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ በጅማ ከተማ ሲያካሂድ የነበረውን የተሳታፊዎች መረጣ ሂደት አጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በጅማ ከተማ ሲያካሂድ የነበረውን የተሳታፊዎች መረጣ ሂደት ማጠናቀቁን አስታወቀ።
ኮሚሽኑ በጅማ ከተማ ለ10 ቀናት ሲያካሂድ በነበረው መድረክ ከ7 ዞኖች የተውጣጡ የ114 ወረዳዎች ተወካዮች…
ገጣሚ ለምን ሲሳይ ከመቅደላ የተዘረፉ ቅርሶች እንዲመለሱ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዝ ውስጥ ታዋቂ የሆነው ገጣሚ ለምን ሲሳይ ከመቅደላ የተዘረፉ ቅርሶች እንዲመለሱ ጠየቀ።
ከመቅደላ ተወስደው በእንግሊዝ የሚገኙ ቅርሶች እንዲመለሱ ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያላቸውና በእንግሊዝ የሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያዊውያን አርቲስቶችም ቅርሶቹ…
አቶ ደስታ ሌዳሞ ለፊቼ-ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ለሆነው ፊቼ-ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ ያስተላለፉት መልዕክት አንደሚከተለው ቀርቧል፡-
የሲዳማ ህዝብ በርካታ…
የኩላሊት ታማሚ በማስመሰል ጓደኛቸውን መኪና ውስጥ አስተኝተው ገንዘብ ሲሰበስቡ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩላሊት ታማሚ በማስመሰል ጓደኛቸውን መኪና ውስጥ አስተኝተው ገንዘብ ሲሰበስቡ የተገኙ 10 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
ምንም አይነት የጤና ችግር የሌለበት ጓደኛቸውን ኩላሊቶቹ ከጥቅም ውጪ የሆኑ በማስመሰል በህክምና ሰበብ ገንዘብ ሲያሰባስቡ…
የህግ ማስከበር ስራ ውጤት እያመጣ በመሆኑ ሰላም እና መረጋጋት ለመምጣት የሚያስችል ሁኔታ መፈጠሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተከናወነ ያለው የህግ ማስከበር ስራ ውጤት እያመጣ በመሆኑ ሰላም እና መረጋጋት ለመምጣት የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መፈጠሩን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በወቅታዊ…
የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ከተሞች ተመራጭ የቱሪዝምና የኢንቨስትመንት መዳረሻ እንዲሆኑ ያግዛል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ከተሞች ተመራጭ የቱሪዝም እና የኢንቨስትመንት መዳራሻ እንዲሆኑ ለማድረግ ታቅዶ እተተገበረ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡
የአገልግሎቱ ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ቀጣናውን በመሰረተ…
አሜሪካ በንግድ፣ ኢኮኖሚ ልማትና ኢንቨስትመንት ከኢትዮጵያ ጋር ለመስራት እንደምትፈልግ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በንግድና ኢኮኖሚ ልማት እንዲሁም ኢንቨስትመንት ዙሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በጋራ ለመስራት እንደምትፈልግ ገለጸች፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ በአሜሪካ ኤምባሲ የንግድ አማካሪ ሌኦን ሻርሺንስኪ ጋር ሁለቱ ሀገራት…
ዳያስፖራው ለታላቁ ህዳሴ ግድብ እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራው ማህበረሰብ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ።
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበር ከተለያዩ የመንግሥት አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው።
ውይይቱ ዳያስፖራው ማህበረሰብ በልማት እና ሀገራዊ…