Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለአብርሆት ቤተ -መጻሕፍት  2 ሺህ መጻሕፍት  አበረከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት  የተለያየ ይዘት ያላቸውን 2 ሺህ መጻሕፍትን አበርክቷል። ኮሌጁን በመወከል መጻሕፍቱን ያበረከቱት የኮሌጁ ምክትል አዛዥ ኮሎኔል ልዑል ከበደ÷ የተበረከቱት መጻሕፍት  ቤተ-መጻሕፉ በንባብ…

የወለጋ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ የድርሻውን እንደሚወጣ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባህር በር እንድታገኝ መንግስት ከሚያደርገው ጥረት ጎን ለጎን ምሁራን የራሳቸውን አስተዋፅዖ ሊያደርጉ እንደሚገባ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሀሰን የሱፍ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ በባህር በር ዙሪያ በየደረጃው የሚደረጉ ውይይቶች የጋራ…

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ያመነጫቸው መረጃዎች የሀገሪቱ ፀጥታ እንዲሻሻል ከፍተኛ አስተዋጽዖ ማበርከታቸው  ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ያመነጫቸው መረጃዎች ለፀጥታ አካላት ስምሪት አስቻይ ሁኔታን በመፍጠር የሀገሪቱ ፀጥታ እንዲሻሻል ከፍተኛ አስተዋጽዖ ማበርከታቸው ተገለጸ። የአገልግሎቱ የ2016 በጀት አመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጻም…

በሶማሌ ክልል በመስኖ የሩዝ ሰብል የማልማት ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በመስኖ የሩዝ ሰብል የማልማት ንቅናቄ በሸበሌ ዞን ምዕራብ ጎዴ መስኖ ፕሮጀክት በቤርአኖ በይፋ ተጀምሯል። ንቅናቄውን የክልሉ ርዕሠ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ እና የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) አስጀምረዋል። በዚህ…

በሱዳን ያለውን ግጭት ለመፍታት ሁሉን አቀፍና አካታች ውይይት ያስፈልጋል – አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ያለውን ግጭት ለመፍታት ሱዳናያውን በባለቤትነት የሚተሳተፉበት አፍሪካ መር ሁሉን አቀፍና አካታች ውይይት ያስፈልጋል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በአፍሪካ ሕብረት ማዕቀፍ በሰላም እና…

የ’ንኢሌ ፓልም ስፕሪንግ ሎጅ’ ግንባታ ሒደት እየተፋጠነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በገበታ ለትውልድ መርሐ ግብር እየተገነባ የሚገኘው የ'ንኢሌ ፓልም ስፕሪንግ ሎጅ' ግንባታ እየተፋጠነ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ተናገሩ። የንኢሌ ፓልም ስፕሪንግ ሎጅ በገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት በክልሉ አዋሽ…

ኢትዮጵያ በአህጉር ደረጃ ፍትሃዊ የውሃ አጠቃቀም እንዲረጋገጥ እየሰራች እንደሆነ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በብሔራዊና አህጉር ደረጃ ፍትሃዊ የውሃ አጠቃቀም እንዲረጋገጥ ሚናዋን እየተወጣች መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። የዓለም የውሃ ቀን "ውሃ ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ የዓለም አቀፍ ተቋማትና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በተገኙበት…

ተቋሙ ቅሬታዎችን በማጣራት የሚያቀርበው ምክረ ሀሳብ ትኩረት እንዲሰጠው ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በተለያየ መንገድ የሚደርሱትን ቅሬታዎች በማጣራት የሚያቀርበውን ምክረ ሀሳብ የሚመለከታቸው አካላት ትኩረት እንዲሰጡት ጠየቀ። ዛሬ የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በምርመራና በመፍትሔ ሃሳብ አፈፃፀሞች…

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ አጋጥሞ የነበረው ችግር የሳይበር ጥቃት አለመሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ ያጋጠመው ችግር ከሲስተም ማሻሻያ ትግበራ ጋር የተያያዘ እንጂ የሳይበር ጥቃት አለመሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር አስታወቀ፡፡ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ የአሥተዳደሩ ዋና…

ማህበሩን ከ12 ሚሊየን ብር በላይ ያሳጡ ግለሰቦች እስከ 18 ዓመት በሚደርስ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህብረት ስራ ማህበራት ስም ሀሰተኛ የገቢ ደረሰኝ በማዘጋጀትና ገቢ በመሰብሰብ እንዲሁም የህብረት ስራ ማህበሩን የአፈር ማዳበሪያን ጨምሮ ሌሎች ምርቶችን ለግል ጥቅም በማዋል በአጠቃላይ ከ12 ሚሊየን ብር በላይ አሳጥተዋል የተባሉ ሶስት ተከሳሾች በፅኑ…