Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኮማንድፖስቱ በፅንፈኛው ቡድን ታግተው የነበሩ 271 ዜጎችን አስለቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎጃም ኮማንድፖስት አንድ ኮር በፅንፈኛው ቡድን ታግተው የነበሩ 271 ዜጎችን አስለቀቀ። ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮንሶ ዞን ተነስተው ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለስራ በአራት አውቶብስ ተጭነው ሲጓዙ የነበሩ 273 ዜጎች በአማራ ክልል…

“ስለ እናት ምድር” ፊልም ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ስለ እናት ምድር" የተሰኘ ትኩረቱን በሀገር ፍቅርና በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይ ያደረገ ፊልም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተመርቋል። በምረቃ ስነስርአቱ ላይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም…

የግብርና ሚኒስቴር በቦንጋ ከተማ ያስገነባውን 5 የአረጋውያን ቤቶች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቦንጋ ከተማ በ16 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነቡትን አምስት የአረጋውያን ቤቶች አስረከቡ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) በርክክቡ…

አቶ አረጋ ከበደ የአባይ ሲሚንቶ ኢንዱስትሪያል አክሲዮን ማሕበር የሥራ አፈጻጸምን ገመገሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድ አረጋ ከበደ የአባይ ሲሚንቶ ኢንዱስትሪያል አክሲዮን ማሕበር የሥራ አፈጻጸምን ገምግመዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ አክሲዮን ማህበሩ እስከ አሁን ያለውን የሥራ አፈፃፀም በመገምገም የቀጣይ የስራ አቅጣጫ ሰጥተዋል።…

ኢትዮጵያውያን በሚኖሩበት ሀገር የሀገራቸው አምባሳደር ናቸው – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን በሚኖሩበት ሀገር የሀገራቸው አምባሳደር ናቸው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በግሪክ ነዋሪ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን ጋር በሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በወቅቱም ባስተላለፉት መልዕክት፤ ኢትዮጵያውያን…

ኢትዮጵያ በሞስኮ የተፈፀመውን የሽብር ጥቃት አወገዘች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሩሲያ ሞስኮ የተፈፀመውን የሽብር ጥቃት እንደምታወግዝ አስታውቃለች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው መንግስት በሽብር ጥቃቱ ሰለባ በሆኑት ንፁሃን ዜጎች የተሰማውን ልባዊ ሀዘን የገለፀ ሲሆን÷ ለሩሲያ መንግስት እና…

በአዲስ አበባ ሰራተኞች የሚገለገሉበት አዲስ የደንብ ልብስ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞች የሚገለገሉበት አዲስ የደንብ ልብስ በዛሬው እለት ይፋ ሆኗል። ይፋ የሆነው የደንብ ልብስ በሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ እየተካሄደ ባለው ተቋማዊ ሪፎርም ስልጡን፣ ዘመናዊ እና…

የባህር ሃይል ጠቅላይ መምሪያ አባላት የአድዋ ድል መታሠቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር ሃይል ጠቅላይ መምሪያ አባላት የአድዋ ድል መታሠቢያን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ላይ የተገኙት የባህር ሃይል አባላት የአድዋ ድል ዘመን ተሻጋሪ መሆኑን ገልፀው÷ ታሪካዊ የሆነውን መታሠቢያ በመጎብኘታቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል።…

የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለአብርሆት ቤተ -መጻሕፍት  2 ሺህ መጻሕፍት  አበረከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት  የተለያየ ይዘት ያላቸውን 2 ሺህ መጻሕፍትን አበርክቷል። ኮሌጁን በመወከል መጻሕፍቱን ያበረከቱት የኮሌጁ ምክትል አዛዥ ኮሎኔል ልዑል ከበደ÷ የተበረከቱት መጻሕፍት  ቤተ-መጻሕፉ በንባብ…

የወለጋ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ የድርሻውን እንደሚወጣ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባህር በር እንድታገኝ መንግስት ከሚያደርገው ጥረት ጎን ለጎን ምሁራን የራሳቸውን አስተዋፅዖ ሊያደርጉ እንደሚገባ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሀሰን የሱፍ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ በባህር በር ዙሪያ በየደረጃው የሚደረጉ ውይይቶች የጋራ…