Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የታላቁ ነጃሽ 00 መንደር ግንባታ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ነጃሽ 00 መንደር ግንባታ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤ እና የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት፥ ከአል ነጃሺ መልሶ ግንባታ እና ልማት ኢኒሼቲቭ ጋር በመሆን…

በትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ሜታ ወረዳ ከጠዋቱ 2 ሠዓት ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ። አደጋው የደረሰው ከጅቡቲ ወደ አዲስ አበባ የዕርዳታ እህል ጭኖ ሲጓዝ የነበረ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ተሸከርካሪ መንገድ ስቶ በመገልበጡ…

ኢትዮጵያና አርሜኒያ በከበሩ ማዕድናት ላይ በጋራ ለመስራት ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና አርሜኒያ በከበሩ ማዕድናት ላይ በጋራ ለመስራት ውይይት አደረጉ፡፡   የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኘ (ኢ/ር) በኢትዮጵያ የአርሜኒያ አምባሳደር ሳሀክ ሳርጊሲያን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡   በውይይታቸውም…

አገልግሎቱ እና ማኅበሩ በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሠነድ ፈረሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ ኅዋስ ባንክ አገልግሎት እና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር አሸናፊ ታዘበው (ዶ/ር) ሁለቱም ተቋማት ለትርፍ ያልተቋቋሙ የሰብዓዊ ሥራ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳ አፈፃፀም ላይ መወያየቱን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ ከሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳ አፈፃፀም ላይ በዛሬው ዕለት መምከሩን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዛሬ የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ ከሀገር…

230 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦማን ማቆያ ጣቢያዎች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን መካከል 230 ያህሉ ዛሬ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እንዲሁም በኦማን የሚገኙ 1 ሺህ 590 ኢትዮጵያውያንን ዛሬና ሐሙስ በሚደረጉ ሥድስት በረራዎች ወደ…

በኢትዮጵያና እና ኮንጎ ኪንሻሳ መካከል የአየር ትራንስፖርቱን ለማሳለጥ ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንጎ ኪንሻሳ የትራንስፖርትና ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር አማካሪ ሙሴንጌዚ ኪታሳ የተመራ የአቪዬሽን ልዑክ ከኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አመራሮች ጋር የአየር ትራንስፖርቱን ለማሳለጥ ያለመ ምክክር አካሂዷል፡፡ በምክክራቸውም ለሁለቱ ሀገራት…

ከሀዋሳ አዲስ አበባ በሚበር አውሮፕላን ጭስ ቢታይም መንገደኞች ደህንነታቸው እንደተጠበቀ ወርደዋል – አየር መንገዱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሀዋሳ አዲስ አበባ በሚበር አውሮፕላን ጭስ ቢታይም መንገደኞች ደህንነታቸው እንደተጠበቀ መውረዳቸውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታውቋል፡፡ የበረራ ቁጥር ኢቲ 154 ዛሬ ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ እያለ አውሮፕላኑ ውስጥ ጭስ ታይቷል።…

የከርሰ ምድር ውሃ ሃብቶቻችን በጋራ የመልማታችን ማሳያ ሊሆኑ ይገባል – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከርሰ ምድር ውሃ ሃብቶቻችን በጋራ የመልማታችን ማሳያ ሊሆኑ ይገባል ሲሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ(ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ኢጋድ አባል ሀገራት የድንበር ተሻጋሪ ከርሰ ምድር ውሃ ሀብቶቻቸውን…

በሐረሪ ክልል የውጭ ሀገር ጎብኚዎች ቁጥር መጨመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የሚገኙ የመስህብ ሥፍራዎችን የሚጎበኙ የውጭ ሀገር ጎብኚዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን የክልሉ ባህል፣ ቱሪዝምና ቅርስ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ ተወለዳ አብዶሽ እንደገለጹት ፥ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በክልሉ የሚገኙ የመስህብ…