Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ 49 ሀገራት እንደሚሳተፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ እስካሁን 49 ሀገራት እንደሚሳተፉ ማረጋገጣቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ÷ በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ…

በምስራቅ ጉጂ ዞን የሸኔ ሎጂስቲክስና የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ ገመዳ ዱጎ እጅ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ጉጂ ዞን የኦነግ ሸኔ ሎጂስቲክስ እና የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ የነበረው ገመዳ ዱጎ ወይም በቅጽል ስሙ ሎንግ እጁን ሠጠ። በምስራቅ ጉጂ እና አካባቢው ሲንቀሳቀስ በነበረው የሸኔ ቡድን ላይ ሠራዊቱ እየወሰደ በሚገኘው የተቀናጀ…

የብራዚል ፕሬዚዳንት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ ከቀዳማዊት እመቤት ጃንጃ ሉላ ዳ ሲልቫ ጋር በመሆን የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በዓድዋ ድል ሃውልት ስር የአበባ ጉንጉን ማኖራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች…

አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከአሜሪካ ኮንግረስ አባል ጆናታን ጃክሰን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር) ከአሜሪካ ኮንግረስ አባል ጆናታን ጃክሰን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በአሜሪካ እና በኢትዮጵያ መካከል ባለው ዘርፈ ብዙ ግንኙነት አስፈላጊነት ዙሪያ መክረዋል፡፡ በዚህም…

44ኛው የአፍሪካ ሕብረት አስፈጻሚዎች መደበኛ ስብስባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 44ኛው የአፍሪካ ሕብረት አስፈጻሚዎች ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ ዛሬ ማለዳ ተጠናቋል። ስብሰባው "ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን አፍሪካዊ ማስተማር፤ የማይበገሩ የትምህርት ስርዓቶች በመገንባት በአፍሪካ ሁሉን አቀፍ፣ የሕይወት ዘመን፣ ጥራትና…

የተለያዩ ሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ ገብተዋል። የስዋቲኒ ጠቅላይ ሚኒስትር ሩሴል ዲላሚኒ በጉባኤው ለመሳተፍ ማምሻውን ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር…

የቶጎ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቶጎ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ቶሜጋህ ዶግቤ ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል ። ቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱአለም አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል ።

ቤኒን በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ልምድ መቅሰም እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤኒን በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ልምድ መቅሰም እንደምትፈልግ ገለጸች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከቤኒን አቻቸው ኦሉሸጉን ባካሪ ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ፥ ቤኒን በአፍሪካ ጉዳዮች ላይ…

የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና (ዶ/ር) ለ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል። ቦሌ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱአለም አቀባበል…

የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ርብርብ ያስፈልጋል – ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርባ ምንጭ ከተማን ዕድገት ለማፋጠንና ከአገልግሎት ጋር በተያያዘ የሚታዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ርብርብ እንደሚያስፈልግ የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ ገለጹ፡፡ "ህብረብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ…