Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለመግታት ከሐሳብ ያለፈ ዓለም አቀፍ ትብብር የለም አሉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለመግታት ከሐሳብ የዘለለ ዓለም አቀፍ ትብብር አለመኖሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን…
ቱሪዝም እንጀራ ነው፤ የሥራ ዕድል ፈጣሪም ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቱሪዝም ከፍተኛ የሥራ ዕድል የሚፈጠርበት ኢንዱስትሪ መሆኑን ስለምናውቅ የመዳረሻ ልማት ሥራዎችን በልዩ ትኩረት እያከናወንን ነው አሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ…
በፕሪቶሪያው ስምምነት የፌደራል መንግስትና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በርካታ ድሎችን አስመዝግበዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሪቶሪያው ስምምነት የፌደራል መንግስትና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በትብብር በርካታ ድሎችን አስመዝግበዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን…
አዲሱ የዓባይ ድልድይ 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገደማ ወጪ ተደርጎበታል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ከተማ ለተገነባውአዲሱ የዓባይ ድልድይ ግንባታ 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገደማ ወጪ መደረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የተገኙት…
የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ ስኬታማ እንዲሆን ዝግጅት መደረጉ ተመላካተ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 37ኛው የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ የተሳካ እንዲሆን የዝግጅት ሥራዎች መከናወናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በሰጡት መግለጫ÷ ብሔራዊ ኮሚቴ ተዋቅሮ ለሦስት ወራት በርካታ ሥራዎች…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ድርቅን ተከትሎ የሚመጣን ፈተና ለመመከት የሚያስችል ልማት መሰራቱን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ድርቅን ተከትሎ የሚመጣን ፈተና ለመመከት በ2016 በጀት ዓመት ሶስት ሚሊየን ሄክታር መሬት መታረሱንና ከዚህም ከ120 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይሰበሰባል ተብሎ እንደሚጠበቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
…
በአምራች ኢንትርፕራይዞች ለ74 ሺህ 989 ዜጎች የሥራ እድል መፈጠሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት በአምራች ኢንተርፕራይዞች ለ74 ሺህ 989 ዜጎች የሥራ እድል መፈጠሩን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ፡፡
የተቋሙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱፈታህ የሱፍ እንዳሉት፥ በግማሽ ዓመቱ ለአምራች ኢንዱስትሪዎች…
በትናንትናው ስንፋጅ ነገን እያጣን ስለሆነ አሰባሳቢ የጋራ ትርክት ያስፈልገናል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ በትናንትናው ስንፋጅ ነገን እያጣን ስለሆነ ልክ እንደ ዓድዋ አሰባሳቢ የጋራ ትርክት ያስፈልገናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን…
ጠመንጃ ታጥቆ የራስን ህዝብ እያሰቃዩ እታገልልሃለሁ ማለት ትርጉም የሌለው አካሄድ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠመንጃ ታጥቆ የራስን ህዝብ እያሰቃዩ እታገልልሃለሁ ማለት ትርጉም የሌለው አካሄድ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ…
ችግሮች የሚፈቱት በውይይት ብቻ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ችግሮች የሚፈቱት በውይይት ብቻ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ።
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል።…