Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በኦሮሚያ ክልል 5 ነጥብ 3 ሚሊየን ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በአሁኑ ወቅት 5 ነጥብ 3 ሚሊየን ተማሪዎች የትምህርት ቤት ምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡
በቢሮው የእቅድና በጀት ዝግጅት ዳይሬክተር ሃሰን እንድሪስ እንዳሉት፥ በጀት ዓመቱ ከቅድመ መደበኛ…
አቶ አሕመድ ሽዴ የልማት ባንክ አፈጻጸም ውጤት የተመዘገበበት መሆኑን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ አፈጻጸም ጥሩ ውጤት የተመዘገበበት መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሽዴ ገለጹ፡፡
የባንኩ የስድስት ወራት አፈጻጸም የገንዘብ ሚኒስቴር፣ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳርና…
ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር በላይ በሆነ መሬት ላይ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራ ይከናወናል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር በላይ በሆነ መሬት ላይ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራ እንደሚከናወን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራው በሁሉም ክልሎች እንደሚከናወንና እስካሁንም የተወሰኑ…
በጄኔራል አበባው ታደሠ የተመራ ልዑክ በዓለም አቀፍ የመከላከያ ትዕይንት ላይ ተሳተፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሠ የተመራው ልዑክ በሳዑዲ ዓረቢያ ተዘጋጅቶ ለዕይታ በቀረበው ዓለም አቀፍ የመከላከያ ትዕይንት ላይ ተሳተፈ።
በሳዑዲ ዓረቢያ መከላከያ ሚኒስቴር የወታደራዊ…
ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተጋላጭነትን ለመቀነስ የሚረዳ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተጋላጭነትን ለመቀነስ የሚረዳ ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል።
ፕሮጀክቱ “ኢኔብል” የተሰኘ ሲሆን ፥ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኖርዌይ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የሚተገብሩት መሆኑ…
በዕፅ ዝውውር የተያዘን የውጭ ዜጋ አስመልጠዋል የተባሉ የፖሊስ አባላት በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮኬይን ዕፅ ዝውውር የተያዘ የውጭ ሀገር ዜጋን አስመልጠዋል የተባሉ የፖሊስ አባላት በጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ወሰነ።
ተከሳሾች በፌደራል ፖሊስ…
በማህበር ተደራጅተው የ70/30 የቤት ግንባታ ለመጀመር ቦታ የወሰዱ ነዋሪዎች ሥራ እንዲጀምሩ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማህበር ተደራጅተው የ70/30 የቤት ግንባታ ለመጀመር ቦታ የወሰዱ ነዋሪዎች ግንባታ እንዲጀምሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡
ከተማ አስተዳደሩ 20/80 እና 40/60 ተመዝግበው እጣ ሲጠባበቁ የነበሩ…
ለ40 ሺህ አረጋውያን የዓይን ሕክምና እንደሚሰጥ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ እስከ የካቲት 28 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች ለ40 ሺህ አረጋውያን ነፃ የዓይን ሕክምና እንደሚሰጥ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ እና አልባሳር ዓለም አቀፍ ፋውንዴሽን በጋራ መግለጫ…
በግማሽ አመቱ 265 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት270 ቢሊየን ብር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ 265 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢኮኖሚ ጉዳዮችን ጨምሮ የተለያዩ…
ከኢትዮጵያ ውጪ ለሶማሊያ ሰላም ሲል የሞተ የለም – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ውጪ ለሶማሊያ ሰላም ሲል በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮቹን መስዋዕት ያደረገ የለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ የተካሄደ ሲሆን÷ ጠቅላይ…